Ethiopian Orthodox Tehwahedo Church Patriarchate Head Office
  • Home
  • About Us
  • Contact
  • Amharic Site
  • Menu Menu

ልዩ ልዩ ጽ/ቤት

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ ቤት ራእይ

  • በተከታታይ ዓመታት በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ጸድቀው በሥራ ላይ እንዲውሉ የወጡትንና የሚወጡትን ዕቅዶች ተፈጻሚ ማድረግ ነው፡፡

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት ዓላማ

  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓርያርክ የሚተላለፋትንና የሚሰጡትን መመሪያዎች ውሳኔዎች ወደ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ማስተላለፍ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓርያርኩን ከበርካታ ሃይማኖታዊ ፣ ሀገራዊና ዓለም አቀፍዊ ጉዳዮች ጋር ድልድይ ሆኖ ማገናኘት፤
  • የባለድርሻ አካትን ልዩ ልዩ ፍላጎቶችና ጥያቄዎችን እንዲሁም በይግባኝ የሚመጡ የተለያዩ ጉዳዮችን አመራር እንዲሰጥባቸው ወደ ቅዱስነታቸው ማቅረብ ፣

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዕሴት

 – ከብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ በተዋረድ የሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች ወደ ጽ/ቤቱ  ለሥራ ጉዳይ ሲመጡ ምቹ ግልጽና ቀልጣፋ በሆነ አሠራር  መስተንግዶ እንዲያገኙ በማድረግ ቤተክርስቲያን የሠጠቻቸውን ተልዕኮ እንዲወጡ ተገቢውን መድላድል መፍጠር፤

– የኢትዮጵያ ኦርዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  እምነት ተከታዮች የሆኑት ማኅበረ ካህናት  ወም እመናን በእምነታቸውና በተቀደሰ ባሕላቸው ጸንተው ይኖሩ ዘንድ ደረጃውን ጠብቀው የሚያቀርቧቸውን ጥያቄዎችና ፍላጐቶች ማሟላት ፤

– የነገይቱን ቤተ ክርስቲያን ተረካቢ የሆኑት ወጣቶችና ጎልማሶች በመልካም ሥነ ምግባር ታንጸውና ተደራጅተው ሀገራቸውንና ቤተክርስቲያናቸውን እየጠበቁ እንዲኖሩ ያለውን አስቻይ ሁኔታዎችን አመቻችቶ መገኘትና ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ሐዋርያዊ ተልዕኮ አፈጻጸም በልጅነት መንፈስ ወጣቶችም ሆኑ ጎልማሶች ሁለንተናዊ አለኝታ ሆነው እንዲኖሩ ማድረግ ናቸው

Search Search

Recent Posts

  • (English Translation) Resolution passed by the General Assembly of the Holy Synod of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in its emergency meeting on 26/01/2023 regarding the current religious, canonical, and administrative violations that occurred against the Church
  • To all diplomatic communities, Nation States, religious institutions, International Civic Societies (ICS), Non-Governmental Organizations (NGOs), and all International Communities (ICs)
  • እነሆ በውኃ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ማን ነው?
  • አስተርአየ ዘኢያስተርኢ — የማይታየው ታየ
  • ጥምቀት በተዋሕዶ

Archives

  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ሒሳብ ና በጀት መምሪያ Link to: ሒሳብ ና በጀት መምሪያ ሒሳብ ና በጀት መምሪያ Link to: ሰበካ ጉባኤ ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ Link to: ሰበካ ጉባኤ ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ ሰበካ ጉባኤ ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ
Scroll to top Scroll to top Scroll to top