Ethiopian Orthodox Tehwahedo Church Patriarchate Head Office
  • Home
  • About Us
  • Contact
  • Amharic Site
  • Menu Menu

ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት

ራእይ

  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በብራና ተጽፈው የሚገኙ ቅዱሳት መጻሕፍት በሙሉ በማሳተሚያ ድርጅቱ በኩል ለኅትመት በቅተው እና ለሕዝበ ክርስቲያኑ ደርሰው ለትምህርትና ለምርምር ያላቸው አስተዋጽኦ ቀጣይነት ያለው ሆኖ ማየት፡፡

ዓላማ

  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊነ፤ህልውት በኩል እንዲትና ቅድስት እንደመሆኗ መጠን ታትመው እንዲሠራጩ የተዘጋጁትን ቅዱሳት መጻሕፍት ሳይበረዙ ና ሳይከለከሉ ይዘታቸውን ጠብቀው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲሸጋገሩ ማስቻል፡፡
  • በበጀት ዓመቱ በቅዱሳት መጻሕፍት ኅትመትና ሥርጭት የሚያስከትለው ሁለንተናዊ ችግር በመፍታት የንባብያን ልምድ ለማሳደግና የአንባብያንን ተደራሽነትና ፋላጎት የበለጠ በማሻሽላል የቤተ ክርስቲያኒቱን ልማት ማፋጠን፤
  • ቤተክርስቲያኒቱ ሀገራዊና ዓለም ዓቀፋዊ ድርሻዋን ለመወጣት በምታደርገው ጥረት ማሳተሚያ ድርጅቱ ድርሻውን መወጣት የሚያስችለው ሥራ መሥራት፤

ተልዕኮ፡-

  • ቤተ ክርስቲያኒቱ በብራና ተጽፈው ያሉት ቅዱሳት መጻሕፍት እንዳይበላሹ ፣እዳይሠረቁ፣ከማድረግ አንጻር ተጠብቀው እንዲኖሩና ሕዝበ ክርስቲያኑ ለጸሎት፣ ለትምህርትና ለምርምር እንዲጠቀሙባቸው በወረቀት አሳትሞ እንዲሰራጭ ማድረግ፤
  • በማሳተሚያ ድርጁቱ የሚታተሙ ቅድሳት መጻሕፍት በተጠነና በተደራጀ መልኩ በተቀመጠለት ጊዜና ሰዓት በተቻለ መጠን ያለምንም እንከን እንዲከናወኑ ማስቻል፡፡
  • ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በየደረጃው በመንፈሳዊ አገልግሎቱም ሆነ በማኅበራዊውና በኢኮኖሚው ዘርፍ ሁለንተናዊ አቅም ያላት እንድትሆን ማድረግ፡፡
  • ቤተ ክርስቲያኒቱ በማሳተሚያ ድርጅቱ በኩል የምታሳትማቸው ቅዱሳት መጻፍሕትና ልዩ ልዩ ሞዴላ ሞዴሎች በአግባቡና በሥርዓቱ ለሚመለከታቸው አካላት ደርሰው የቤተ ክርስቲያኒቱን ሥርዓትና ተውፊት ሕግና ደንብ ጠብቆ እንዲሰራበትና አገልግሎት እንዲሰጥ ከለማስቻል አንጻር የአገልጋዩና የተገልጋዮና የተገልጋዩ የሥራ ክንውን ውጤታማነትን መፍጠር የሚችል ጥንካሬ ላይ መድረስ ይሆናል፡፡
Search Search

Recent Posts

  • (English Translation) Resolution passed by the General Assembly of the Holy Synod of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in its emergency meeting on 26/01/2023 regarding the current religious, canonical, and administrative violations that occurred against the Church
  • To all diplomatic communities, Nation States, religious institutions, International Civic Societies (ICS), Non-Governmental Organizations (NGOs), and all International Communities (ICs)
  • እነሆ በውኃ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ማን ነው?
  • አስተርአየ ዘኢያስተርኢ — የማይታየው ታየ
  • ጥምቀት በተዋሕዶ

Archives

  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የካህናት አስተዳደር መምሪያ Link to: የካህናት አስተዳደር መምሪያ የካህናት አስተዳደር መምሪያ Link to: ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት Link to: ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት
Scroll to top Scroll to top Scroll to top