ሒሳብ ና በጀት መምሪያ

ራእይ

  • የቤተ ክርስቲያንን የሕትመት ፍላጎት በብቃት አሟልቶ ተወዳደሪነቱን ማሳየት

ተልዕኮ

  • ጥራታቸውን የጠበቁ በጊዜና በዋጋ ተወዳዳሪ የሆኑ ልዩ ልዩ ሕትመቶችን በብቃትና በጥራት በማተም የቤተ ክህነቱንና የሌሎች በንደኞችን ፋላጐት ማርካት፣
  • የማምረት አቅሙን በማጠንከር ተጨማሪ ትርፍ አቅም በመፍጠር በገበያ ብቁ ተወዳደሪ መሆን፣
  • ፈጣን የአገልግት አሰጣጥ በመዘርጋት የገበያውን አድማስ በስፋት ትርፋማነትን ማሳደግ፡

ዕሴት

ሥራ የእድገት መሠረት መሆኑን በማረጋገጥ ትርፋማነትን ማሳደግ ቀጣይነት  እንዲኖረው ደንበኞችን በታታሪነትና በትጋት በማገልገል ድርጅቱ የቆመለትን ዓላማ እያሳካ ለተሻለ እድገት በመታገል ሠራተኞችን ሥራ ተነሳሽነት አጠናክሮ የወደ ፊቱን ብሩኅ ራዕይ ማሳካት፡፡