መምሪያዎች
ጥቅምት 2015 ዓ.ም ተሸሽሎ የወጣ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ተጠሪነታቸው ለቅዱስ ሲኖዶስ ለጠቅላይ ተክህነት የሆኑት እንደሚከተለው ተቀምጠዋል፡
- ገዳማት አስተዳደር መምሪያ
- ትምህርትና ማሠልጠኛ መምሪያ
- ስብከተ ወንጌልና ሐዋርዊ ተልኮ መምሪያ
- ካህናት ስተዳደር መምሪያ
- ሰበካ ጉባኤ ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ
- የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ
- የሕግ አገልግሎት መምሪያ
- የአስተዳደር መምሪያ
- በጀትና ሒሳብ መምሪያ
- የውጭ ጉዳይ መምሪያ
- የቅርስ ጠበቃ እና አስተዳደር መምሪያ
- የዕቅድ እና ልማት መምሪያ
- የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
- የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ፣ የገዳማት እና የአብነት ት/ቤት እርዳታ ማስተባበሪያ መምሪያ
- የቋሚና ጊዜዊ ፕሮጀክቶ ማስተባበርያ መምሪያ
- የመሪ እቅድ መምሪያ
- የማኅበራት ምዝገባ፣ ክትትል እና ቁጥጥር መምሪያ
ድርጅት የሆኑት
- የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት
- ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት
- ትንሣኤ ማሣተሚያ ድርጅት
- አልባሳት ማደራጃ እና ምርት ሥርጭት
- ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ንዋየ ቅድሳት ማደራጃ
- ጎፋ ጥበበ ዕድ ማሠልጠኛ
- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን መገናኛ ብዙኃን ድርጅት