ቅዱስ ሲኖዶስ ያወጣውን መስፈርት በማሟላት የዕውቅና ሰርተ ፍኬት የተሰጣቸው ማኅበራት
1/ማኅቀረ ሰላም የመዝሙርና የስነ ጥበብ የሙያ ማኅበር
2/ማኅበረ ጽዮን ጠቅላላ ማኅበር
3/ቁስቋም ቅድስት ማርያም ጠቅላላ መንፈሳዊ ማኅበር
4/ማኅበረ በኩራት ዘወንቅሸት ጠቅላላ ማኅበር
5/ጌራ ሚዲያ የሙያ ማኅበር
6/ሎዛ ሚዲያና ኹነቶች አዘጋጅ የሙያ ማኅበር
7/ብስድራ ዘቅዱስ ያሬድ የዘማርያን የሙያ ማኅበር ሲሆኑ የተሰጣቸው ሰርተ ፍኬት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት ይቆያል ተብሏል።
©Eotc tv