የካቲት ፬ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም
“”””””””””””””””””””””””””
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
******

በቀብር ሥነሥርዓቱ ላይ፦
ብፁዕ አቡነ ፋኑኤልን ጨምሮ
1/ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የባህር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣
2/ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳማት ሊቀ ጳጳስ፣
3/ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣
4/ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
5/ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቴሌቭዥንና የምሥራቅ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣
6/ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የማኅበራት ማደራጃ መምሪያና የደቡባዊ ማይጨው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
7/ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የሰሜን ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣የ
8/ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ
9/ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣
10/ብፁዕ አቡነ እንጦንስ የምእራብ ሐረርጌና የአፋር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣
11/ብፁዕ አቡነ በርናባስ የዋግ ሕምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣
12/ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የደቡብ ምዕራብና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የአድባራትና የገዳማት አስተዳዳሪዎች የብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ወላጅ እናት ወስመ ጥምቀታቸው ፅጌ ማርያም ወዳጅ ዘመድ ተገኝተው የካቲት 3ቀን 2016 ዓ/ም በሳሪስ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በተወለዱ በ93 ዓመታቸው በሥርዓተ ቀብሩ የክብር አሸኛኘት አድርገዋል።

©Eotc tv