የካቲት ፭ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም
*******
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
“”””””””””””””””””””

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዛሬ የካቲት 5/2016 ዓ.ም ከማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች ጋር በወቅታዊ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሁኔታና ቀጣይ የቤት ሥራዎች ላይ ተወያይተዋል።

በውይይቱ የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉኀን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ሥዩም፣ የማኅበሩ ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይን ጨምሮ የሥራ አመራር ጉባኤ አባላት ተገኝተዋል።