ትዕግስት፣ብልሀት፣የመንፈሳዊና አስተዳደራዊ የአመራር ብቃት፣ባለፉት ስምንት ወራት በጠቅላይ ቤተክህነት።

……ካለፈው የቀጠለ፦

ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ቤተክርስቲያን በዲጂታል ቴክኖሎጂ መረጃዎችን ማደራጀት እንደሚገባት ገለጹ።

የካቲት ፲፩ ቀን ፳፻ ፲ ወ፰ ዓ.ም

የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የቤተክርስቲያኒቱን ቤቶችን፣ሕንፃዎችንና ይዞታዎችን የሚገልጽ ሰነድ አዘጋጅቶ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት አቀረበ።

የካቲት ፲ ቀን ፳፻ ፲ወ፰ ዓ.ም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም ትምህርት ቤት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ንብረቶችን ድጋፍ አደረገ።

የካቲት 09 ቀን 2018 ዓ/ም

የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቀረበ ።

የካቲት፱ቀን ፳፻ ፲ወ፰ ዓ.ም
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ

የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የገንዘብ አስተዳደሩን ለማዘመን የሚያደርገውን ጥረት ለማገዝ ወጋገን ባንክ አማራጭ መንገድ አቀረበ።

የካቲት 5 ቀን 2018ዓ.ም
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ

ቤተክርስቲያን ለምታስገነባቸው ሕንጻዎች በልዩልዩ ዘርፍ ሙያዊ ድጋፍ ላደረረጉ ባለሙያዎች የምስጋና መርሐ ግብር ተካሔደ።

የካቲት ፫ ቀን ፳፻ ፲ወ፰ ዓ.ም
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ

በ18 ወራት ውስጥ ተሠርቶ ለፍጻሜ የበቃው የሔንቤቾ ደብረ ፀሐይ ብዙኃን ማርያም አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ተባርኮ በዛሬው ዕለት ከፍተኛ የመንግሥት ባለ ሥልጣናት በተገኙበት ቅዳሴ ቤቱ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።

የካቲት ፩/፳፻፲፰ ዓ/ም
እጨጌ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሚዲያ

የቤተ ክርስቲያን ነገዎችን የተሻለ ለማድረግ ሥልጠና አስፈላጊ ነው ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ገለጹ።

የካቲት ፪/፳፻፲፰ ዓ/ም