መስከረም ፱ ፳፻፲፯ ዓ.ም
ምሥራቅ ሐረርጌ ፣ ኢትዮጵያ

በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ልዑካን ሊቀ ትጉኃን ማትያስ በቀለ እንዲሁም መ/ር ሀብቱ በርሄ መልአከ ገነት ቀሲስ ንጋቱ ደሳለኝ የሀ/ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/አእላፍ ቀሲስ ቦንያም ጎንፋ የሀ/ስብከቱ የየክፍል ኃላፊዎች የገዳማት እና የአድባራት አስተዳዳሪዎች አየአድባራቱ የታደሙ የሒሳብ ባለ ሙያዎች በተገኙበት
– የገንዘብ ሀብት ሥራ አመራር
– የሒሳብ አመዘጋገብ ቁጥጥር እና ጥቅም
– ሒሳብን ለይቶ መመዝገብ
– ዋና ዋና የሒሳብ ሰነዶች
– የገንዘብ አሰባሰብ አሰራር
– የቼክ ክፍያ አመዘጋገብ
– በጥሬ ገንዘብ የሚከፈል ክፍያ
በሚል በአሁኑ ሰዓት በማንዋል የተደገፈ ስልጠና እየተሰጠ እና ከተሳታፊዎችም በተነሱ ጥያቄዎች ዉይይት እየተደረገበት ይገኛል።

መረጃው የሀገረ ስብከቱ ሕዝብ ግንኙነት ነው ።