የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅሊይ ቤተክነት አስተዳደር ጉባኤ በአዱስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የሚያጠኑ ፯ አባላት ያሉት ኮሚቴ ሰየመ፡፡

September 19, 2024

መስከረም ፱ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም
******
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
==============

በሀገረ ስብከቱ የሚስተዋለው ግብረ ሙስና በሚሊየኖች በሚቆጠር ገንዘብ የሚፈጸም መሆኑን በመጥቀስ በዋዜማ ሬዱዮና በሌሎችም የሚዲያ ተቋማት የተዘገበውን ዘገባ በተመለከተ የሀገረ ስብከቱ የህዝብ ግንኙነት ክፍልና የሥራ ኃላፊዎች ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት ለማስተባበል መሞከራቸው ይታወሳል፡፡

ይሁንና በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሀገረ ስብከቱ ከቅጥርና ዝውውር ጋር በተያያዘ በሕግና በመመሪያ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት ጋር በመናበብ እየሰራ መሆኑን በመግለጽ ያስተላለፈው መግለጫ ፍጹም ሐሰት ከመሆኑም በላይ በተደጋጋሚ በሀገረ ስብከቱ በኩል የሚስተዋለው የመልካም አስተዲደር ችግር በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ በተላለፈው መመሪያ መሠረት እንዲፈታና ቅሬታ ለሚያቀርቡ ወገኖችም ይህን መሠረት በማድረግ ፍትሕ እንዱሰጥ በጠቅላይ ቤተክህነት አስተዳደር ጉባኤ ተወስኖ በተደጋጋሚ የተላለፈውን መመሪያ አለመፈጸሙ ጉባኤውን አሳዝኗል።

ስለሆነም በሀገረ ስብከቱ የሚስተዋለው የመልካም አስተዳደር ችግር በፍጹም ቆራጥነትና ተጋድሎ የሚታረምበትና ቤተክርቲያንና አገልጋይ ካህናት እፎይታ የሚያገኙበት ሁኔታ መፍጠር ይቻል ዘንድ ችግሩን በዝርዝር በማጥናት ከመፍትሔ ሐሳብ ጭምር የሚያቀርቡ ፯ (ሰባት) አባላት ያሉት ኮሚቴ እንዱሰየሰሙ አድርጓል፡፡

ችግሩን ለመፍታት የሚደረገው እልህ አስጨራሽ ተጋድሎም ፍጹም ቆራጥነትን የሚጠይቅ በመሆኑ ችግሩ ከስሩ ተፈቶ የቤተክርቲያን ክብር ተመልሶና የካህናት እንባ ታብሶ ቀጣይነት ያለው በህግ የሚመራና የቤተክርስቲያናችንን ቅድስና የሚመጥን አሠራር ተዘርግቶ መፈጸም እስከሚችል ድረስ በቆራጥነት ለመሥራት ጉባኤው በአንድ ድምጽ በመወሰን ዝርዝር ሁኔታውን በማጥናት ከመፍትሔ ሐሳብ ጭምር እንዲያቀርቡ፦

፩. መ/ሰ ቆሞስ አባ ቃለጽድቅ ሙሉጌታ(ዶ/ር) ከጠቅላይ ቤተክህነት፤
፪.ሊቀ መዘምራን ሐረገወይን ጫኔ ከጠቅላይ ቤተክህነት፤
፫.ሊቀ ስዩማን እስክንድር ገብረክርስቶስ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት፤
፬.ዲ/ን ሙሉቀን ትዕዛዙ(ከምዕመናን)
፭.ዲ/ን ዘለዓለም ሲሳይ(ከምዕመናን)
፮.ዲ/ን ዘካርያስ ወዳጆ(ከህግ ቋሚ ኮሚቴ)
፯.ዲ/ን ስንታየሁ ምስጋናውን ከሰንበት ትምህርት
ቤቶች አንድነት በመመደብ የእለቱን ስብሰባ በጸሎት አጠናቋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/favicon.png 169 151 tc https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg tc2024-09-19 19:36:012024-09-19 19:36:01የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅሊይ ቤተክነት አስተዳደር ጉባኤ በአዱስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የሚያጠኑ ፯ አባላት ያሉት ኮሚቴ ሰየመ፡፡
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: በአዲሱ ዓመት ቅድስት ቤተክርስቲያን ትኩረት ሰጥታ መሥራት ያለባትን ጉዳዮች ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ሊቀጳጳስ አስታወቁ። Link to: በአዲሱ ዓመት ቅድስት ቤተክርስቲያን ትኩረት ሰጥታ መሥራት ያለባትን ጉዳዮች ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ሊቀጳጳስ አስታወቁ። በአዲሱ ዓመት ቅድስት ቤተክርስቲያን ትኩረት ሰጥታ... Link to: በምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት በመንበረ ጵጵስና ጌቴሴማኔ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም መንበረ ጵጵስና አዳራሽ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ልዑካን የደብል ኢንትሪ የሒሳብ አያያዝ የግማሽ ቀን ሥልጠና እየተከናወነ ይገኛል። Link to: በምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት በመንበረ ጵጵስና ጌቴሴማኔ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም መንበረ ጵጵስና አዳራሽ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ልዑካን የደብል ኢንትሪ የሒሳብ አያያዝ የግማሽ ቀን ሥልጠና እየተከናወነ ይገኛል። በምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት በመንበረ ጵጵስና ጌቴሴማኔ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top