ጥቅምት ፳ ፯ ፳፻፲፯ ዓ/ም
እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም
ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር
አንተ አጽናዕካ ለባሕር በኃይልከ
ከዓለም በፊት እግዚአብሔር ንጉሥ ነው፤
በምድር መካከል መድኃኒት አደረገ፤
በኃይልህ ባሕርን አጸናኃት።
በምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት በመልዕልተ አድባራት ደ/ገነት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን የመድኃኔ ዓለም ጥንተ ስቅለቱ በዓለ ንግስ ብፁዕ አቡነ ኒቆዲሞስ የምሥራቅ ሐረርጌ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል መልአከ ገነት ቀሲስ ንጋቱ ደሳለኝ የሀ/ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ የሀ/ስብከቱ የየ ክፍል ኃላፊዎች የገዳማት እና የአድባራት አስተዳዳሪዎች መምህራነ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ወምዕመናት በተገኙበት በዓሉ እየተከበረ እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት በብፁዕነታቸው ትምህርተ ወንጌል እየተሰጠ ይገኛል። በተመሣሣይ በሜታ እና ጎሮ ጉቱ ወረዳ በቆቦ ደ/ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በዓሉ እየተከበረ ይገኛል።
ምሥራቅ ሐረርጌ፣ ኢትዮጵያ