በሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ታህሳስ 19 የሚከበረው የመጋቤ ሐዲስ የቅዱስ ገብርኤልን በዓለ ንግሥ

እንኳን አደረሳችሁ

በቡፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየልዑካን ቡድን ድሬዳዋ አየር ማረፊያ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።

ታኅሣሥ ፲፯ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም

የሸገር ማረሚያ ቤት ታራሚዎች እውቀትና ጉልበታቸውን በማስተባበር ቤተክርስቲያን በማነጽ ላይ ናቸው።

ታኅሣሥ ፲፬ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም

የአባታችን የጻድቁ አቡነ ሳሙኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በእዣ ወረዳ ቤተክህነት በገጨ ምዕራፈ ቅዱሳን ቅዱስ አቡነ ሳሙኤል ወቅዱስ ዕሩፋኤል ገዳም በድምቀት ተከብሮ ዋለ።

ታኅሣሥ 13 ቀን 2017 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሽገር ከተማ ሀገረ ስብከት በቡራዩ ገፈርሳ ጉዴ መልካ ኖኖ ክፍላተ ከተማ ስር ያሉት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የ2017 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አከባበርን አስመልክቶ ወይይት አደረጉ።

ታኅሣሥ 13 ቀን 2017 ዓ.ም

ለቤተክርስቲያኗ መሪ እቅድ ስኬት አገልጋይ ካህናትና ምእመናን የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተጠቆመ።

ታኅሣሥ 13 ቀን 2017 ዓ.ም

ሐዋርያዊ ጉዞ በአራቱ ወለጋ

ታኅሣሥ 13 ቀን 2017 ዓ.ም