የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ለቤተክርስቲያኗ መሪ እቅድ ስኬት አገልጋይ ካህናትና ምእመናን የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተጠቆመ።

December 22, 2024

ታኅሣሥ 13 ቀን 2017 ዓ.ም
በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የቆቦ ከተማ አስተዳደር ቤተክህነት ለአብያተክርስቲያናት አገልጋዮች በዘመናዊ የሒሳብ አሠራርና በእቅድ አዘገጃጀት ላይ ታኅሣሥ 12 ቀን 2017 ዓ.ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል።

በሀገረ ስብከቱ ተዘጋጅቶ እስከአጥቢያ አብያተክርስቲያናት የወረደው መሪ እቅድ የሚተገበረው በታችኛው መዋቅር በመሆኑ አገልጋዮች ግንዛቤው ኖሯቸው ለተግባራዊነቱ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ሥልጠና መሆኑን የቆቦ ከተማ አስተዳደር ቤተክህነት ዋና ጸሐፊ መጋቤ ሃይማኖት ሳሙኤል ፈለቀ ተናግረዋል።
ዘመናዊ የሒሳብ አሠራርን በመተግበር ገንዘብን መቆጣጠርና ሀብትን በአግባቡ መጠቀምን በተመለከተ በሀገረ ስብከቱ ቁጥጥር ክፍል ኀላፊ ሊቀ ጉባኤ ብርሃን ደመቀ ግንዛቤ ተፈጥሯል።

የሀገረ ስብከቱ እቅድና ፕሮጀክት ዝግጅት ባለሙያ አቶ ስጦታው አድማሴ በበኩላቸው በእቅድ ዝግጅት፣ ክትትል፣ ግምገማና የሪፖርት አዘገጃጀት ላይ ሥልጠና የሰጡ ሲሆን በመሪ እቅዱ ላይ ተቀራራቢ ግንዛቤ አንዲኖር ማድረግ፣ ለአገልግሎት ግልጽና የተሳለጠ ተግባቦት መፍጠርን ታሳቢ ተደርጓል ተብሏል።
የቆቦ ከተማ አስተዳደር ቤተክህነት ሠራተኞች፣ የ25 አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ የሰበካ ጉባኤያት ጸሐፊዎች ሒሳብ ሹሞች፣ ገንዘብ ያዥዎችና የእቅድ ኮሚቴዎች በሥልጠናው ተሳትፈዋል።
በግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናው ከ120 በላይ አገልጋዮች መሳተፋቸውን የከተማ አስተዳደር ቤተክህነቱ ያደረሰን መረጃ ያመለክታል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ሐዋርያዊ ጉዞ በአራቱ ወለጋ Link to: ሐዋርያዊ ጉዞ በአራቱ ወለጋ ሐዋርያዊ ጉዞ በአራቱ ወለጋ Link to: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሽገር ከተማ ሀገረ ስብከት በቡራዩ ገፈርሳ ጉዴ መልካ ኖኖ ክፍላተ ከተማ ስር ያሉት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የ2017 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አከባበርን አስመልክቶ ወይይት አደረጉ። Link to: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሽገር ከተማ ሀገረ ስብከት በቡራዩ ገፈርሳ ጉዴ መልካ ኖኖ ክፍላተ ከተማ ስር ያሉት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የ2017 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አከባበርን አስመልክቶ ወይይት አደረጉ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top