የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

አዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በተመለከተ በቋሚ ሲኖዶስ ከተቋቋመው አጣሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!

August 10, 2026
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚስተዋለውን የመልካም አስተዳደር ችግር ተከትሎ ከሀገረ ስብከቱ እስከ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ድረሰ የተከሰቱትን ችግሮች ማለትም ሕገ- ወጥ ቅጥር፣ዕድገት ፣ዝውውር፣ሕገ- ወጥ የፋይናንስ አሰራሮችና የገንዘብ ዝውውሮች፣
ሕገ -ወጥ የቦታና የቤት ኪራይ ውሎችን ሕገ- ወጥ ተደራራቢ ሥራዎችን ወዘተ …በዝርዝር በማጥናት ከመፍትሔ ሐሳብ ጭምር የሚያቀርብ ኮሚቴ በመሰየም ወደ ሥራ እንዲገባ ማድረጉ ይታወቃል።
በዚህም መሠረት የተቋቋመው ኮሚቴ የማጣራት ሥራው ውጤታማና ተቋም ተኮር፣እንዲሁም በሀቅ ላይ የተመሰረተና በሀገረ ስብከቱ የሚስተዋለውን ችግር ከመሠረቱ መፍታት የሚያስችል የመፍትሔ ሐሳብ የሚቀርብበት መሆን ይችል ዘንድ የቅድመ ማጣራት ስልቶችን በመቀየስ የማጣራት ሥራውን ለመጀመር የሚያስችል እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀዳሚ ዕቅዱ ከአካተታቸው ዋና ዋና ተግባራት መካከል መረጃዎችን የመሰብሰብ፣የመተንተንና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የማደራጀት ሥራ ዋነኛ ተግባሩ አድርጎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።
በመሆኑም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በተለይም ደግሞ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ከፍ ሲል በተዘረዘሩ ተግባራትና መሰል በሆኑ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ምክንያት ተጎጂ የሆናችሁና በቂ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ሁሉ ዘወትር በሥራ ሰዓት በእጃችሁ የሚገኘውን ማስረጃ ኮፒ በመያዝ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ በተከፈተው የመረጃ መሰብሰቢያ ቢሮ በመገኘት በድምጽና በምስል ጭምር መረጃዎችንና ማስረጃዎችን በመስጠት የማጣራት ሥራው ውጤታማ እንዲሆን የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ማበርከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጸ መረጃና ማስረጃ የሚሰጥ ማንኛውም አካል መረጃ በመስጠቱ ምክንያት በሥራው ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት እንዳይደርስበት ኮሚቴው አስቀዶሞ በቋሚ ሲኖዶስ ዋስትና እንዲሰጥ ያደረገ መሆኑን እየገለጸ ያላችሁን መረጃና ማስረጃ በነጻነት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ ይወዳል።
አጣሪ ኮሚቴው
ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/logo.jpg 387 336 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-08-10 06:42:572026-08-10 06:42:57አዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በተመለከተ በቋሚ ሲኖዶስ ከተቋቋመው አጣሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!
Search Search

Recent Posts

  • የወልዳ ዱካ ቡኦታና ወልዳ ሥላሴ ጠቅላላ ማኅበራት ከኦሮሚያ ክልል በክረምት ወራት የሚያሠለጥኗቸውን መምህራን በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የሚሠሩትን ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችንና ሙዚየሙን ጎበኙ፡፡
  • አዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በተመለከተ በቋሚ ሲኖዶስ ከተቋቋመው አጣሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!
  • “መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ”
  • የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ያስገነባው 1B+G+8 ሕንጻ በቅዱስ ፓትርያርኩ ቡራኬ ተመረቀ።
  • የሰንበት ትምህርት ቤቶች መምህራን የአሰልጣኞች ሥልጠና የምርቃት መርሐ ግብር ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በተገኙበት በቅድስት ሥላሴ መ/ዮንቨርሲቲ ተካሔደ።

Archives

  • August 2026
  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
  • Link to Facebook
Link to: “መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ” Link to: “መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ” “መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ” Link to: የወልዳ ዱካ ቡኦታና ወልዳ ሥላሴ ጠቅላላ ማኅበራት ከኦሮሚያ ክልል በክረምት ወራት የሚያሠለጥኗቸውን መምህራን በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የሚሠሩትን ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችንና ሙዚየሙን ጎበኙ፡፡ Link to: የወልዳ ዱካ ቡኦታና ወልዳ ሥላሴ ጠቅላላ ማኅበራት ከኦሮሚያ ክልል በክረምት ወራት የሚያሠለጥኗቸውን መምህራን በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የሚሠሩትን ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችንና ሙዚየሙን ጎበኙ፡፡ የወልዳ ዱካ ቡኦታና ወልዳ ሥላሴ ጠቅላላ ማኅበራት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top