የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የአባታችን የጻድቁ አቡነ ሳሙኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በእዣ ወረዳ ቤተክህነት በገጨ ምዕራፈ ቅዱሳን ቅዱስ አቡነ ሳሙኤል ወቅዱስ ዕሩፋኤል ገዳም በድምቀት ተከብሮ ዋለ።

December 26, 2024

ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ዻዻስ፣ የቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊ፣ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ ቦርድ ሰብሳቢና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ቦርድ ሰብሳቢ በገዳሙ ተገኝተው ቃለ ምዕዳን እና ቃለ በረከት ሰጥተዋል። የጉራጌ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዋና ዲን መጋቤ ስብሃት ሳህሉ ተሰማ፣ በመ/ዽ/ወ/ቤተክህነት የደብረ ብሥራት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ገብረ ኢየሱስ አሳዬ በብፁዕነታቸው ተጋብዘው የዕለቱን ቃለ ወንጌል አስተምረዋል።

በእለቱ በቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ያሬዳዊ ዝማሬ ቀርቧል። ገዳሙ እጅግ በርካታ የልማት ሥራዎች እየተሠራበት የሚገኝ ሲሆን እንደ ጉራጌ ሀገረ ስብከትም በርካታ ሊቃውንት ለማፍራት በብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ሣልሳይ መልካም ፈቃድ እና ክትትል ሰፊ የአብነት ትምህርት ቤት ፕሮጀክት ተቀርጾ እየተሰራበት ይገኛል። በዛሬው እለትም እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች እና የአብነት ትምህርት ቤቶች ጉብኝተ ተደርጓል።

መረጃውን ያደረሰን የሀገሰ ስብከቱ ሕዝቦ ግንኙነት ነው።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሽገር ከተማ ሀገረ ስብከት በቡራዩ ገፈርሳ ጉዴ መልካ ኖኖ ክፍላተ ከተማ ስር ያሉት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የ2017 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አከባበርን አስመልክቶ ወይይት አደረጉ። Link to: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሽገር ከተማ ሀገረ ስብከት በቡራዩ ገፈርሳ ጉዴ መልካ ኖኖ ክፍላተ ከተማ ስር ያሉት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የ2017 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አከባበርን አስመልክቶ ወይይት አደረጉ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን... Link to: የሸገር ማረሚያ ቤት ታራሚዎች እውቀትና ጉልበታቸውን በማስተባበር ቤተክርስቲያን በማነጽ ላይ ናቸው። Link to: የሸገር ማረሚያ ቤት ታራሚዎች እውቀትና ጉልበታቸውን በማስተባበር ቤተክርስቲያን በማነጽ ላይ ናቸው። የሸገር ማረሚያ ቤት ታራሚዎች እውቀትና ጉልበታቸውን...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top