በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት 6ኛ  ዓመት አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተካሄደ።

ሕዳር 19 ቀን 2017ዓ.ም

የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዐመታዊ መታሰቢያ በዓል በመላ ኢትዮጵያ በሌዩ ልዩ ሥፍሬዎች ላይ በድምቀት  ተከብሮ ዋለ።

ሕዳር 12 ቀን 2017ዓ.ም.

የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ጥገና  መዘግየት በቅርሱ ህልውና ላይ ከፍተኛ ስጋትን አስከትሏል ተባለ።

ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም

በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀዋሳ ከተማ በደብረ ምጥማቅ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የመድኅነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የጥንተ ስቅለቱ መታሰቢያና የጻድቁ አባታችን የመባዓጽዮን በዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ።

ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም

የመድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓለ ንግስ በአንዲዳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በታላቅ መንፈሳዊ ክብር ተከበረ!!!

ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም

የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለቱ መታሰቢያና የአባ መብዓጽዮን ዓመታዊ በዓል በደሴ ርእሰ አድባራት ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከበረ !!!

ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም

እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር አንተ አጽናዕካ ለባሕር በኃይልከ

ጥቅምት ፳ ፯ ፳፻፲፯ ዓ/ም