የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዐመታዊ መታሰቢያ በዓል በመላ ኢትዮጵያ በሌዩ ልዩ ሥፍሬዎች ላይ በድምቀት ተከብሮ ዋለ።

November 21, 2024

ሕዳር 12 ቀን 2017ዓ.ም.
+ + +

በሀገራችን ኢትዮጵያ በሽዎች የሚቆጠሩ በቅዱስ ሚካኤል ስም የተሰየሙ አብያተ ክርስቲያናት  ሲኖሩ በሁሉም በሚባል ደረጃ ሰላማዊ የሆነ በዓል መከበሩን በየሥፍራው የደረሱን የሕዝብ ግንኙነት መረጃዎች ያመላክታሉ። በዓሉ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሕዝበ እስራኤልን ከግብጽ ባርነት ሲወጡ ያደረገውን መልአካዊ ድርሻ ታሳቢ በማድረግ የሚከበር ሲሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች በሚገኙበትና የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ በሚደረግበት ቦታ ሁሉ ታቦተ ህጉ ከመንበረ ክብሩ ወጥቶ ሕዝቡን ይባርካል።

በሁሉም አህጉረ ስብከት በዚህ ስርዓት መሠረት በዓሉ የተከበረ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን የሲዳማ  ፣ የጌዲኦ፣የሰሜን ወሎ ፣ የከሚሴ፣ የምስራቅ ሐረርጌ፣ የመተከል እና የድሬ ዳዋ  አህጉረ ስብከት ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ኀላፊዎች በየሀገረ ስብከታቸው የቅዱስ ሚካኤል በዓል አከባበር  ምን እንደሚመስል ለመምሪያችን ሪፖርት ከላኩልን አህጉረ ሰብከት መካከል ናቸው።

ከሪፖርቱ እንደተመለከተነው የአህጉረ ስብከት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በዓሉን የመሩት ሲሆን ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት ባለ ሥልጣናት  ጀምሮ በየደረጃው ያሉ የሥራ ኃላፊዎች በክብረ በዓሉ እንደታደሙ ተገልጿል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ጥገና  መዘግየት በቅርሱ ህልውና ላይ ከፍተኛ ስጋትን አስከትሏል ተባለ። Link to: የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ጥገና  መዘግየት በቅርሱ ህልውና ላይ ከፍተኛ ስጋትን አስከትሏል ተባለ። የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ጥገና ... Link to: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት 6ኛ  ዓመት አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተካሄደ። Link to: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት 6ኛ  ዓመት አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተካሄደ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top