የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት 6ኛ ዓመት አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተካሄደ።

November 29, 2024

ሕዳር 19 ቀን 2017ዓ.ም
+ + +

በጉባኤው ብፁዕ አቡነ ሰላማ የሀገረ  ስብከት  ሊቀ ጳጳስ  ሊቀ አእላፍ አባ ኃይለ ማርያም ያሳይ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ የሀገረ ስብከቱ የየክፍል ኃላፊዎች ማኅበረ ሥላሴ አንድነት ገዳም አበምኔት የወረዳ ቤተ ክህነት ሊቃነ ካህናት  ሰራተኞች የሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቃነ መናብርት የገዳማት እና አድባራት አስተዳዳሪዎች የማኀበረ ቅዱሳንና የሰንበት ትምህርት ቤት ተወካዮች የምእመናን ተወካዮች ተገኝተዋል።  ጉባኤው ከህዳር 16 ቀን 2017 ጀምሮ  እስከ ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ /ም የቆየ   ሲሆን በጉባኤው የሀገረ ስብከቱ እና የሁሉም ወረዳዎች ሪፖርት ቀርቦ ከተሰማና አስተያየት ከተሰጠበት በኋላ

1 የካህናት ተልኮ እና መንፈሳዊ አገልግሎት በሀ/ስብከቱ የስብከተ ወንጌል ክፍል ኃላፊ
2 የመሪ እቅድ በሀ/ስብከቱ ዋናው ሥራ አስኪያጅ
3 የመረጃ አያያዝና  እና  አዘገጃጀት በሀ/ስብከቱ ዋና ጸኃፊ ስልጠና ተሰጥቷል ።

ሰልጣኞቹም በስድስት ክፍል ተከፍለው በሰፊው ተወያይተዋል ከተወያዩባቸውም ነጥቦች መካከል ዋና ዋናዎቹ  በአካባቢው በተከሰተው ግድያ እገታ የእርስ በእርስ መለያየት  የንስሐ ቸባቶችና ልጆች ግንኙነትና ንስሐ አባቶች ልጆቻቸውን ጠንክረው እንዲጠበቁ እንዴት እናጠናክር የጠፉትንስ እንዴት እንፈልግ ::

ቤተ ክርስቲያን ከጥላ ዘቅዝቆ ልመና ለማላቀቅ ልማት እንዴት እናልማ  እና ሌሎችም አንኳር አንኳር ነገሮች ተነስተዋል ::     በመቀጠልም ከአንድ እስከ ሦስት የወጡ ተሸላሚዎች ኮምፒውተርና የተለያዩ የማበረታቻ ሽልማቶችን በመስጠት ከዚያም በመቀጠልም በዚሁ ዕለት በሀገረ ስብከቱ ርእሰ ከተማ መስመር ዳር በተገዛው 432 ካሬ ቦታ ላይ በ300 ካሬ ላይ ያረፈ ሁለገብ  ባለ ሰባት ወለል ፎቅ ለመገንባት ታስቦ የመሰረት ድንጋይ በብፁዕ አቡነ ሰላማ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ዻዸስ መሠረት ድንጋይ ተቀምጧል። በመጨረሻም ጉባኤው ባለ 18 የአቋም መግለጫ በማውጣት በብፁዕነታቸው ጸሎት ሰላምና መዳማመጥ በሰፈነበት መልኩ ተጠናቋል ::

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዐመታዊ መታሰቢያ በዓል በመላ ኢትዮጵያ በሌዩ ልዩ ሥፍሬዎች ላይ በድምቀት  ተከብሮ ዋለ። Link to: የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዐመታዊ መታሰቢያ በዓል በመላ ኢትዮጵያ በሌዩ ልዩ ሥፍሬዎች ላይ በድምቀት  ተከብሮ ዋለ። የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዐመታዊ መታሰቢያ በዓል... Link to: ሐዋርያዊ ጉዞ በአራቱ ወለጋ Link to: ሐዋርያዊ ጉዞ በአራቱ ወለጋ ሐዋርያዊ ጉዞ በአራቱ ወለጋ
Scroll to top Scroll to top Scroll to top