የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ11.5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች፡፡

ሐምሌ 243/2016 ዓ.ም

በዲላ ማረሚያ በቅዱስ ዮሐንስ ወሌደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን 47 ኢአማኒያን የሥላሴን ልጅነትን አገኙ።

ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (ዲላ)

በጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ብፁዓን ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ተከበረ!

ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም

በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀዋሳ ከተማ በደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ።

ሐምሌ 19/2016 ዓ/ም

“ቅዱሳን ሰማዕታት በመከራ የታማኑላትን በእሳት ውስጥ ያለፉባትን ቅድስት እምነታችንን በመጠበቅ መንገዳቸውን ልንከተል ይገባል”። ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ

ሐምሌ ፲፱/፳፻፲፮ ዓ/ም

የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል እና የህጻኑ የቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ አመታዊ በዓል የከሚሴ ሀገረ ስብከት መቀመጫ በሆነው በከሚሴ ከተማ ተከበረ።

በሰው ፊት ለሚመሰክርኝ ሁሉ እኔም በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ። ማቴ 10:-32

ወጣቶች በሃይማኖታቸው ጸንተው በመቆም ቅድስት ኦርቶደክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው ብፁዕ አቡነ አብርሃም አሳሰቡ።

ሐምሌ ፲፰ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ ዓ/ም
===================
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ

“እግዚኦ ሚ በዝኁ እለ ይሣቅዩኒ፦አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ ! ” (መዝ. 3፡1)


አባታዊ የማጽናኛ መልእክት

በጎፋ ዞን፣ በገዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት ናዳ እጅግ ብዙ የሚሆኑ ወገኖቻችን በመሞታቸው ታላቅ ኀዘን ተሰምቶናል ። ምንም እንኳ የመከራ ድሀ ባንሆንም ይህ መከራ ለነጋሪውም ለሰሚውም ከባድ መሆኑን እንገነዘባለን ።

ይሁን እንጂ ጭንቀታችን ብዙ ቢሆንም እግዚአብሔር መልካም የምንሰማበትን ዘመን እንደሚያመጣ ተስፋ እናደርጋለን ።

በተለይም ደግሞ እኛ ክርስቲያኖች በወገኖቻችን መጎዳት ብናዝንም በትንሣኤ ሙታን ስለምናምን የምጽናና በመሆኑ የሞቱት ልጆቻችን ዕረፍተ ነፍስ እንዲያገኙ እየጸለይን፤ የመከራው ገፈት ቀማሽ ለሆኑት የአካባቢው ማኅበረሰብእ ሁለንተናዊ ድጋፍ በማድረግ ሁሉም አቅሙ በፈቀደው መጠን እንዲደርስላቸው ስንል አባታዊ መልእክታችንን በእግዚአብሔር ስም እናስተላልፋለን።

እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቦቻቸውና ለሕዝቡ መጽናናትን ይስጥልን፤ ኢትዮጵያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!
አሜን።

አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ
ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም
ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት

ሐምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም. ዋሽንግተን ዲሲ~ አሜሪካ
© “የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያሪክ ልዩ ጽሕፈት ቤት”

የብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ የአቀባበል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በከንባታ ሐላባና ጠምባሮ ሀገረ ስብከት በዱራሜ መንበረ ጵጵስና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከናወነ።

ዱራሜ
====
ሐምሌ ፲፬ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም

ለብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ በከምባታ ሐላባና ጠምባሮ አህጉረ ስብከት በዱራሜ መንበረ ጵጵስና አ/ተ/ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።

ሐምሌ ፲፫ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም
“”””””””””””””””””””””””””””””””
ዱራሜ