የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ወጣቶች በሃይማኖታቸው ጸንተው በመቆም ቅድስት ኦርቶደክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው ብፁዕ አቡነ አብርሃም አሳሰቡ።

July 25, 2024

ሐምሌ ፲፰ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ ዓ/ም
===================
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
“””””””””””””””””””””””

ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባሕር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሐምሌ ፲፰ ቀን ፳፻፲ወ፮ ዓ/ም በሁለተኛው የአኅጉረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች መምህራን የአሠልጣኞች ሥልጠና ማጠቃለያ መድረክ  ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት “ሰልጣኝ መምህራን አሁን የተፈጠረውን ትውልድና ያለንበትን ተጨባጭ ሁኔታ ታሳቢ አድርጋችሁ እንዲሁም ራሳችሁን መርምራችሁ ታዳጊዎችንና ወጣቶቹን ታሳቢ ያደረገ ሥራ መሥራት ይኖርባችኋል፤” ብለዋል።

አያይዘውም “እናንተ የተጠራችሁበት ዋና ዓላማ ቤተ ክርስቲያንን እንድትጠብቁ ነው። ለዚህም ንቁ መሆን፣ በሃይማኖት መጽናት፣ መጠንከርና በፍቅር መኖር መሰረታዊ ጉዳዮች መሆናቸውን ተረድታችሁ በፍቅር በአንድነት መንቀሳቀስ ይኖርባችኋል።” ያሉት ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ታዳጊ ወጣቶቹ  በአቋማቸውና በኦርቶዶክሳዊ ሃይማኖታቸው ጸንተውና በምግባር ታንጸው እንዲኖሩ ማድረግ ይቻል ዘንድ ቤተክርስቲያን ያደረገችላችሁን ጥሪ ተቀብላችሁ መገኘታቾሁ መታደል ነው፤ ብለዋል።

ባለፉት ቀናት የተሰጣችሁ ሥልጠና መልካም እና ውጤታማ መሆኑን በየ ጊዜው ከሚደረግልን ሪፖርት ተረድተናል ያሉት ብፁእነታቸው አሰልጣኞቻችሁም አይናማና የታወቁ በመሆናቸው አጥጋቢ ሥልጠና እንዳገኛችሁ እንረዳለን ካሉ በኋላ ያገኛችሁትን ሥልጠና ተጠንቶ ከቀረበው የመማሪያ መጻሕፍት ጋር በማጣጣምና በማዋሃድ ለሕጻናቱና ለታዳጊዎቹ በቂ ትምህርት በመስጠት በሃይማኖትና በምግባር የታነጸ ትውልድ ማፍራት የሚቻልበትን ሥራ እንደምትሠሩ ጥርጥር የለንም ብለዋል።

በመጨረሻም ሰልጣኝ መምህራኑ የየመጡበትን አህጉረ ስብከት በመወከል በርካታ ጥያቄዎችን አንስተው ብፁዕ አቡነ አብርሃም ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተውበታል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • የድሬዳዋ ሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ያስገኘባው ባለ ሦስት ወለል ሁለገብ ሕንጻ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና በብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎተ ቡራኬ በዛሬው ዕለት ተመረቋል።
  • የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሕንጻ ቤተክርስቲያን ዕድሳት ተጠናቆ በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ተባረከ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ ወደ ቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ተጓዘ።
  • አሐዱ ባንክ ላደረገው ሁለተናዊ እገዛ በቋሚ ሲኖዶስ የእውቅናና የምስጋና ምስክር ወረቀት ተበረከተለት።
  • የመቱ ፈለገ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ የመጀመሪያውን ዙር እጩ መምህራን በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመረቀ

Archives

  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: “እግዚኦ ሚ በዝኁ እለ ይሣቅዩኒ፦አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ ! ” (መዝ. 3፡1) Link to: “እግዚኦ ሚ በዝኁ እለ ይሣቅዩኒ፦አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ ! ” (መዝ. 3፡1) “እግዚኦ ሚ በዝኁ እለ ይሣቅዩኒ፦አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ... Link to: የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል እና የህጻኑ የቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ አመታዊ በዓል የከሚሴ ሀገረ ስብከት መቀመጫ በሆነው በከሚሴ ከተማ ተከበረ። Link to: የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል እና የህጻኑ የቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ አመታዊ በዓል የከሚሴ ሀገረ ስብከት መቀመጫ በሆነው በከሚሴ ከተማ ተከበረ። የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል እና የህጻኑ የቅዱስ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top