የቦታው ስም ቀራንዮ ነው
የ2018 ዓ.ም. መስቀል በዓል ልዩ እትም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በሊቃውንት ጉባኤ ታይቶና ተመርምሮ፤ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የተዘጋጀ
የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣ የደቡብና የደቡብ ምሥራቅ ትግራይና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
ይህ ልዩ ዕትም መጽሔት ጽርሐ ምኒሊክ ወይም በተለምዶ መሐሙድ ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ሕንጻ ፈርሶና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለምርቃት መብቃቱን በማስመልከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ተዘጋጀ።
ሁለንተናዊ ስብእናው የተጠበቀ፣ በሃይማኖትና በሥነ ምግባር የደመቀ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ መንፈሳዊና ሥጋዊ ጣዕመ ሕይወትን የተላበሰ፣ ለእግዚአብሔር መንግሥት ዝግጁ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ የክርስቲያን ማኅበረሰብ በሀገር አቀፍም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀጣይነት በዝቶ ማየት
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የመስቀልን በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል።
መስከረም 17/2017 ዓ.ም ባሕር ዳር
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩት የአደባባይ በዓላት አንዱ የሆነው የመስቀል ደመራ በዓል በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሃይማኖታዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከበረ።
መስከረም 16 ቀን 2016ዓ.ም.
የመስቀል ደመራ በዓል በታላቅ መንፈሳዊ ክብር በዲላ ከተማ ተከበረ!!
መስከረም 16 ቀን 2016ዓ.ም.
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የከሚሴ ሀገረ ስብከት መቀመጫ በሆነችው ከሚሴ ከተማ የመስቀል በዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ።
መስከረም 16 ቀን 2016ዓ.ም.
በመተከል ሀገረ ስብከት በግልገል በለስ ከተማ የደመራ በዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ።
ጥልን በመስቀሉ ገድሎ ሰላምን የምስራች ሰበከ ኤፌ 2፥13
በምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ርዕሰ ከተማ በጭሮ ከተማ የመስቀል ደመራ በዓል በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ዋለ።
መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም
የመስቀል ደመራ በዓል በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ወልድያ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።
መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም
ዘዕጣን አንፀረ ሰገደ ጢስ በጎልጎታ ዘደፈኑ አይሁድ ዮም ተረከበ እፀ መስቀል ክቡር፡፡ (በእጣን የተቃጠለው ጢስ ወደሰማይ ወጥቶ መስቀሉ ወደተቀበረበት ቦታ ሰገደ በዚህም አይሁድ የቀበሩት ዕፀ መስቀል ዛሬ ተገኘ)፡፡
መስከረም 16/2017 ዓ/ም
በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀዋሳ ከተማ የመስቀል ደመራ በዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ።
መስከረም 16/2017 ዓ/ም
“ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከመ ያምስጡ እምገጸ ቀስት – ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ ፥ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው”
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን
አባ ገሪማ
የጌዴኦ ኮሬ ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል