ሊቃነ ጳጳሳት

አህጉረ ስብከት

በሀገር ውስጥ የሚገኙ የአህጉረ ስብከት ስም ዝርዝር ዋና ከተማና የአስተዳደር ክልል

 

ተ/ቁ

 

የሀገረ ስብከቱ ስም

 

ዋና ከተማ

 

አስተዳደር ክልል

1 ማዕከላዊ ዞን አክሱም አክሱም ትግራይ
2 መቀሌ መቀሌ ››
3 ደቡብ ምሥራቅ ትግራይ መቀሌ/ኩይሃ ››
4 ደቡባዊ ዞን ማይጨው ››
5 ምዕራባዊ ዞን ሽሬ ››
6 ምሥራቃዊ ዞን ዓዲግራት ››
7 ሴቲት ሑመራ ሑመራ ››
8 ዋግ ሕምራ ሰቆጣ አማራ
9 ሰሜን ወሎ ወልዲያ ››
10 ደቡብ ወሎ ደሴ ››
11 ከሚሴ ከሚሴ ››
12 ሰሜን ጎንደር ደባርቅ ››
13 ማዕከላዊ ጎንደር ጎንደር ››
14 ምዕራብ ጎንደር ገንዳ ውሃ ››
15 ደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር ››
16 ምዕራብ ጎጃም ፍኖተ ሰላም ››
17 አዊ ዞን እንጅባራ ››
18 ምሥራቅ ጎጃም ደብረ ማርቆስ ››
19 ባሕር ዳር ባሕር ዳር ››
20 ሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሃን ››
21 ሰሜን ሸዋ ሰላሌ ፍቼ ኦሮሚያ
22 ምዕራብ ሸዋ አምቦ ››
23 ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ወሊሶ ››
24 ምሥራቅ ሸዋ ናዝሬት/አዳማ ››
25 ምሥራቅ ወለጋ ነቀምት ››
26 ምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ››
27 ቄለም ወለጋ ደምቢ ዶሎ ››
28 ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሻምቡ ››
29 ኢሊ ባቡር መቱ ››
30 ጅማ ዞን ጅማ ››
31 ምሥራቅ አርሲ አሰላ ››
32 ባሌ ጎባ ኦሮሚያ
33 ጉጂ ቦረና ሊበን ነጌሌ ››
34 ምዕራብ አርሲ ሻሸመኔ ››
35 ምዕራብ ሐረርጌ ዐሰበ ተፈሪ/ጭሮ ››
36 ምሥራቅ ሐረርጌ ሐረር ››
37 ሲዳማ ሐዋሳ ደቡብ
38 ጋሞ ጎፋ አርባ ምንጭ ››
39 ደቡብ ኦሞ ጅንካ ››
40 ወላይታ ሶዶ ››
41 ዳውሮ ተርጫ ››
42 ከምባታ ጠንባሮ ዱራሜ ››
43 ጉራጌ ወልቂጤ ››
44 ከፋ ቦንጋ ››
45 ሸካ ቤንች ማጂ ሚዛን ተፈሪ ››
46 ሐድያ ሥልጤ ሆሣዕና ››
47 ጌዴኦ ዞንና አማሮ ቡርጂ ዲላ ››
48 መተከል ቻግኒ ቤኒሻንጉል ጉምዝ
49 አሶሳ አሶሳ ››
50 ሱማሌ ጅግጅጋ ሱማሌ
51 አፋር ሠመራ አፋር
52 ጋምቤላ ጋምቤላ ጋምቤላ
53 ድሬደዋ ድሬደዋ ፌደራል
54 አዲስ አበባ አዲስ አበባ ››

ዮናይትድ ስቴስ አሜሪካ/ United states of America

No.

ተ/ቁ

Name of the Diocese

የሀገረ ስብከቱ ስም

Archbishop/Bishop

ሊቀ ጳጳስ ወይም ጳጳስ

Bishopric

መንበረ ጵጵስና

1. ዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው

Washington DC and Surrounding

ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል (ሊቀ ጳጳስ)

HG Archbishop Fanuel

Washington DC

ዋሽንግተን ዲሲ

2. Minnesota and Surrounding

ሜኖሶታ እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ሊቀ ጳጳስ)

HG Archbishop Ewostatewos

Minnesota

ሜኖሶታ

3. South California and Surrounding

ደቡብ ካሊፎርኒያ እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ በርናባስ (ሊቀ ጳጳስ

HG Archbishop Bernabas

Los Angeles

ሎስ ኤንጀለስ

4. North California and Surrounding

ሰሜን ካሊፎርኒያ እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ (ሊቀ ጳጳስ)

HG Archbishop Theophilos

Los Angeles

ሎስ ኤንጀለስ

5. Texas and Surrounding

ቴክሳስ እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ (ሊቀ ጳጳስ)

HG Archbishop Sawiros

Dallas

ዳላስ

6. Washington State and Surrounding ዋሽንግተን ስቴት እና አካባቢው ብፁዕ አቡነ ማርቆስ (ሊቀ ጳጳስ)

HG Archbishop Markos

Seattle

ሲያትል

7. Ohio and Surrounding

ኦሂዮ እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ ሰላማ(ሊቀ ጳጳስ)

HG Archbishop Selama

Columbus

ኮሉምበስ

8. Georgia and Surrounding

ጆርጂያ እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ (ሊቀ ጳጳስ)

HG Archbishop Yakob

Atlanta

አትላንታ

9. New York and Surrounding

ኒውዮርክ እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ሊቀ ጳጳስ)

HG Archbishop Petros

New York

ኒው ዮርክ

10. Colorado and Surrounding

ኮሎራዶ እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ ናትናኤል (ሊቀ ጳጳስ)

HG Archbishop Nathanael

Denver

ዴንቨር

11. Pennsylvania State and Baltimore Mekane Selam Iyesus Church Patron HG Archbishop Philipos

ብፁዕ አቡነ ፊለጶስ(ሊቀ ጳጳስ)

Baltimore

ባልቲሞር

12. በዲሲ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ሚካኤልና ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የበላይ ጠባቂ HG Archbishop Samuel

ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል(ሊቀ ጳጳስ)

Washington DC

ካናዳ/ Canada

No.

ተ/ቁ

Name of the Diocese

የሀገረ ስብከቱ ስም

Archbishop/Bishop

ሊቀ ጳጳስ ወይም ጳጳስ

Bishopric

መንበረ ጵጵስና

1. West Canada and Surrounding

ምዕራብ ካናዳ እና አካባቢው

HG Archbishop Abraham

ብፁዕ አቡነ አብርሃም (ሊቀ ጳጳስ)

Calgary

ካልጋሪ

 

2. East Canada and Surrounding

ምሥራቅ ካናዳ እና አካባቢው

HG Archbishop

ብፁዕ አቡነ ድሜጥሮስ (ሊቀ ጳጳስ)

Toronto

ቶሮንቶ

 

ላቲን አሜሪካ እና ካሪቢያን/ Latin America and Carribian

No.

ተ/ቁ

Name of the Diocese

የሀገረ ስብከቱ ስም

Archbishop/Bishop

ሊቀ ጳጳስ ወይም ጳጳስ

Bishopric

መንበረ ጵጵስና

1. Caribbean and Latin America

የካሪቢያን ደሴቶች እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ ታዴዎስ (ሊቀ ጳጳስ)

Archbishop Abune Tadios

Trinidad

ትሪኒዳድ ቶቤጎ

 

አውሮፓ/ Europe

No.

ተ/ቁ

Name of the Diocese

የሀገረ ስብከቱ ስም

Archbishop/Bishop

ሊቀ ጳጳስ ወይም ጳጳስ

Bishopric

መንበረ ጵጵስና

3. United Kingdom and surrounding እንግሊዝና እና አካባቢው HG Archbishop Gorgorios

ብፁዕ አቡነ ያዕቆብግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም) (ሊቀ ጳጳስ)

London

ለንደን

4. Germany and Surrounding

ጀርመንና አካባቢው

HG Archbishop Dionysius

ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ (ሊቀ ጳጳስ)

Berlin

በርሊን

5. Italy and Surrounding

ኢጣሊያ እና አካባቢው

HG Archbishop Hiriakos

ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ (ሊቀ ጳጳስ)

Rome

ሮም

6. Sweden and Surrounding

ስዊድንና አካባቢው

HG Archbishop Elias

ብፁዕ አቡነ ኤልያስ (ሊቀ ጳጳስ)

Stockholm

ስቶኮልም

ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም፣ እስያ እና መካከለኛ ምሥራቅ /Jerusalem, Asia and Meddle-East

No.

ተ/ቁ

Name of the Diocese

የሀገረ ስብከቱ ስም

Archbishop/Bishop

ሊቀ ጳጳስ ወይም ጳጳስ

Bishopric

መንበረ ጵጵስና

1. Jerusalem Holy Land

ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም

ገዳማት

HG Archbishop Abune Enbakom

ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የቅድስት ሀገረ ኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ ጳጳስ

Jerusalem

ኢየሩሳሌም

2. Lebanon, United Arab Emirates and Surrounding

የሊባኖስ፣ መካከከለኛው ምሥራቅ፣ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች እና አካባቢው

HG Archbishop Abune Dimitros

ብፁዕ አቡነ ድሜጥሮስ ሊቀ ጳጳስ

Dubai/ Abudabi

ዱባይ/አቡዳቢ

አፍሪካ/ Africa

No.

ተ/ቁ

Name of the Diocese

የሀገረ ስብከቱ ስም

Archbishop/Bishop

ሊቀ ጳጳስ ወይም ጳጳስ

Bishopric

መንበረ ጵጵስና

1. South and West Africa

ደቡብ እና ምዕራብ አፍሪካ/አካባቢው

 

HG Archbishop Abune Hyryacos

ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ (ሊቀ ጳጳስ)

Johannesburg

ጆሐንስበርግ

2. East Africa East Africa, Kenya, Uganda, Tanzania , Rwanda

በምሥራቅ አፍሪካ የኬንያ፣ ዩጋንዳ ታንዛንያ፣ ሩዋንዳ

HG Archbishop Abune Sawiros

ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ (ሊቀ ጳጳስ)

Nairobi

ናይሮቢ

3. North Africa

ሰሜን አፍሪካ እና አካባቢው

HG Archbishop Abune Lukas

ብፁዕ አቡነ ሉቃስ (ሊቀ ጳጳስ)

Cairo/ ካይሮ
4. Djibouti

የጅቡቲ አብያተ ክርስቲያናት

HG Archbishop Abune Aregawi

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ሊቀ ጳጳስ)

Djibouti/ጂቡቲ
5. South Sudan

የደቡብ ሱዳን

HG Archbishop Abune Rufael

ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል(ሊቀ ጳጳስ)

Juba /ጁባ

አውስትራሊያ / Australia

No.

ተ/ቁ

Name of the Diocese

የሀገረ ስብከቱ ስም

Archbishop/Bishop

ሊቀ ጳጳስ ወይም ጳጳስ

Bishopric

መንበረ ጵጵስና

1. East Australia and Surrounding

ምሥራቅ አውስትራሊያ እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ ሉቃስ (ሊቀ ጳጳስ)

 

Melbourne

ሜልቦርን

2. West Australia and Surrounding

ምዕራብ አውስትራሊያ እና አካባቢው

ብፁዕ አቡነ ሙሴ (ሊቀ ጳጳስ)

 

Perth

ፔርት

ሩቅ ምሥራቅ / fareast and surrounding

No.

ተ/ቁ

Name of the Diocese

የሀገረ ስብከቱ ስም

Archbishop/Bishop

ሊቀ ጳጳስ ወይም ጳጳስ

Bishopric

መንበረ ጵጵስና

3. fareast and surrounding ሩቅ ምሥራቅ እና አካባቢው ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ (ሊቀ ጳጳስ)

 

መምሪያዎች

ጥቅምት 2015 ዓ.ም ተሸሽሎ የወጣ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ተጠሪነታቸው ለቅዱስ ሲኖዶስ ለጠቅላይ ተክህነት የሆኑት እንደሚከተለው ተቀምጠዋል፡

  1. ትምህርትና ማሠልጠኛ መምሪያ
  2. ካህናት ስተዳደር መምሪያ
  3. በጀትና ሒሳብ መምሪያ
  4. ዕቅድና ልማት
  5. የመንፈሳዊ ፍርድ ቤት
  6. የቁጥጥር አገልግሎት
  7. ሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ
  8. ሕግ አገልግሎት መምሪያ
  9. የሊቃውን ጉባኤ
  10. የውጭ ጉዳይ መምሪያ
  11. የሥነ ሥርዓትና ሥነ ምግባር ኮሚቴ
  12. ሰበካ ጉባኤ ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ
  13. ስብከተ ወንጌልና ሐዋርዊ ተልኮ መምሪያ
  14. ቅርስ ጥበቃ መምሪያ
  15. የቋሚና ጊዜዊ ፕሮጀክቶ ማስተባበርያ መምሪያ
  16. ገዳማት አስተዳደር መምሪያ
  17. የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ

ድርጅት የሆኑት

  1. ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት
  2. ትንሣኤ ማሣተሚያ ድርጅት
  3. የልማትና ክርስቲያን ተራድኡ ድርጅት
  4. የቤቶችና ሕንጻዊች አስተዳደር ልማት ድርጅት
  5. አልባሳት እና ቁልቢ ነዋይ ቅድሳት ማደራጃ
  6. ጎፋ ጥበበ ዕድ ማሠልጠኛ
  7. የሕጻናት ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት
  8. ብዙኀን መገናኛ አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት