የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ

የመምሪያው ተልዕኮ፡-

  1. በኢትዮጵያኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያበየደረጃው በተዋቀሩ የመምሪው ተቋማት ለሚታቀፋ ሕጻናት ፣ወጣቶችና ጎልማሶች ፣በትምህርተ ሃይማኖት፣ በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፣ በኢትዮጵያና በዓለም የክርስትና ታሪክ በቤተ ክርስቲያን የአብነት ትምህርት ቤቶች በቤተክርስቲያ አገልግሎት ምሥጡራዊ አፈጻጸም በተቀደሰ ትውፊት ላይ ወጥነትና ተከታታይነት ያለው እውቀትን ማስተላለፍ፤
  2. ለሕጻናት ለወጣቶች የሚሰጠው ትምህርት አሰጣጡ በአደረጃጀቱ ና በዘዴው ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ እየተሸሻለ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ተልዕኮና የማደራጀት መምሪያውን ራዕይ የሚሳካ በሚሆንበት መልኩ የተቃኘ ማድረግ ማድረግና መቁጣጠር፤
  3. ወጣቶች ከቤተ ክርስቲያኗቷ ትምህርት ሥርርዓትና የክርስቲያናዊ ማንነት መገለጫ ከሆኑት ማኅበራዊ መስተጋብርና አኗኗር፣ ጠባይና ሥነ ምግባር የሚያስወጡ የየዘመናቱን ኢ-ክርስቲያናዊ ለውጦች በመከታተል በክርስቲያናዊ ትምህርት ፣መታገልና ወጣቶችን ከመነጠቅ መጠበቅ እንዲሁም ይህንን ተጋድሎ ማስጠበቅ የሚችልና ለመጭው ትውልድ ጽኑ የሆነ ተቋማዊ መሠረት መጣሉን ማረጋረጥ፤
  4. ከቤተ ክርስቲያን ትምህርት ፣ከክርስቲያናዊ ወላጆች ትውፊት ፣ከማኅበረሰቡ ኢትዮጵያ የክርስትና አኗኗርና ፍስፍና ወጣቶችና የሚመጥንና ክርስቲያናዊ ማንነትን የሚያስጠብቅ አዳዲስ ስልቶችንና ዘዴዎችንበመዘርጋት ክርስቲያዊ የሚመጥንና ክርስቲያናዊ ማንነት ከጥፋት መታደግ፤

የማደራጃ መምሪያው እሴቶች፡-

  1. በቅድስና ስምሳሌ የሆነ አስተዳደራዊ አገልግሎት፡- ተቋማዊ አገልግሎት በይዘት በአኗኗርና በድርጊት ቅድስናን የሚመሰከር ለሕጻናትና ወጣቶች እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ በማለት አምላካችን ያዘዘንን ትዕዛዝ የሚተረጉም መሆን የሚረጋገጥ፤
  2. ጽናትና ምስክርነት፡- በጊዜውም በክርስቲያናዊ ማንነት መጽናትን በተግባር የሚተረጉምና የተጋድሎ ምሳሌ የሆነ ውሳኔ አገልግሎትና ተግባራዊ ምስክርነት፤
  3. በርቅር የሆነ አገልግት፡- በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ለማጽናት የሌሉትን በትህርትና በኑሮ ምሳሌነት ለማምጣት እየተጉ ለሁሉም ፍቅርን መስጠት፤
  4. ዘመኑን መቅደም ፡- ክርስቲያ ወጣቶች ኢ-ክርስቲያናዊ እሴቶች ላይ  ነገር ግን በዘመናዊ ቴክኖጂ የመረዳት እየተፋፋመ  በሚገኘው ሉላዊነት አንጻር ዓለሙን ሁሉ ደቀ መዛሙርቴ አድርጉ የሚለውን የክርስቲያናዊ ሉላዊነት አማላካዊ ትዕዛዝ በሚፈጽሙት ላይ የተቀደነቀውን የክርስቲኖችን ፈተናዎች የመቋቋሚያ አቅም እንዲያዳብሩ ማስቻል፡፡
  5. ክርስቲያናዊ ኃላፊነት፡- የወጣቶች ሕይወት ከእውነትን መንገድ የወጣ እንዳይሆን ፍጹም በሆነ ትጋት ቁጥጥር በማድረግ የመልካም ሥነ ምግባር የታታሪነት የሀገርና የሰው ልጆች ፍቅር ምሳሌ መሆን፡፡
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ሰበካ ጉባኤ ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ Link to: ሰበካ ጉባኤ ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ ሰበካ ጉባኤ ማደራጃና ማስተባበሪያ መምሪያ Link to: ገዳማት አስተዳደር መምሪያ Link to: ገዳማት አስተዳደር መምሪያ ገዳማት አስተዳደር መምሪያ
Scroll to top Scroll to top Scroll to top