የቦታው ስም ቀራንዮ ነው
የ2018 ዓ.ም. መስቀል በዓል ልዩ እትም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በሊቃውንት ጉባኤ ታይቶና ተመርምሮ፤ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የተዘጋጀ
የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣ የደቡብና የደቡብ ምሥራቅ ትግራይና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
ይህ ልዩ ዕትም መጽሔት ጽርሐ ምኒሊክ ወይም በተለምዶ መሐሙድ ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ሕንጻ ፈርሶና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለምርቃት መብቃቱን በማስመልከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ተዘጋጀ።
ሁለንተናዊ ስብእናው የተጠበቀ፣ በሃይማኖትና በሥነ ምግባር የደመቀ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ መንፈሳዊና ሥጋዊ ጣዕመ ሕይወትን የተላበሰ፣ ለእግዚአብሔር መንግሥት ዝግጁ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ የክርስቲያን ማኅበረሰብ በሀገር አቀፍም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀጣይነት በዝቶ ማየት
ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ከጠቅላይ ቤተክህነት ዙሪያ በልማት ምክንያት ለተነሱ ምዕመናን የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረጉ
ሚያዚያ፫ ቀን ፳፻ ፲ወ፰ ዓ.ም አዲስአበባ -ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ገቅላይ ጽሕፈት ቤት ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት አካባቢ በልማት ምክንያት ተነስተው በልደታና በፒያሳ አካባቢ ወደ ተሰራላቸው ቤት ለገቡ ምዕመናን የ፳፻ ፲ወ፰ ዓ.ም የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለእያንዳንዳቸው አምስት ሌትር ዘይትና አሥር ኪሎ ዱቄት በመስጠት እንኳን አደረሳችሁ በማለት ድጋፍ አድርገዋል። በዚሁ ጊዜ […]
ብፁዓን አባቶች በጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመገኘት ሕሙማንን ጎበኙ
መጋቢት 30/7/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት በጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ኦስፒታል በመገኘት በእመም ላይ ያሉ ሕሙማንን ጎብኝተው ማዕድ አጋሩ፣የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፋ አደረጉ። ጉብኝቱ የተካሄደው የትንሳኤ […]
የጌታችን የአምላካችን የመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለት በዓል በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት በከታ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል በታላቅ ድምቀት ተከበረ፡
መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በየዓመቱ መጋቢት 27 ቀን የሚከበረውን የመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለት በዓል በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት በከታ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል በታላቅ ድምቀት የተከበረ ሲሆን በበዓሉ ላይ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ መጋቤ ሐዲስ ለማ በየነ የኦሮምኛ […]
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቢሮ ዕድሳት ሥራ ያለበትን ደረጃ ተመለከቱ
መጋቢት 20ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ -ኢትዮጵያ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የሚያከናውነውን የቢሮ ዕድሳት ሥራ አፈጻጸምን ከጠቅላይ ቤተክህነት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ዛሬ ረፋዱ ላይ ተዘዋውረው ተመለከቱ። ብፅዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ድርጁቱ የሚያከናውነው […]
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ሥልጠና በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ከትናት በተሻለ መልኩ ለመሥራት በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ገለጹ
መጋቢት ፲፯ / ፳፻፲ወ፰ ዓ.ም ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ሥልጠና በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ከትናት በተሻለ መልኩ ለመሥራት በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ገለጹ። ብፁዕነታቸው ይህንን የይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ክፍልና የሰንበት ትምህርት ቤት ማደራጃ ክፍል በጋራ ባዘጋጁት የአንድ ቀን ሥልጠና ላይ ነው። በሥልጠናው ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ […]
ትዕግስት፣ብልሀት፣የመንፈሳዊና አስተዳደራዊ የአመራር ብቃት፣ባለፉት ስምንት ወራት በጠቅላይ ቤተክህነት።
……ካለፈው የቀጠለ፦
EOTC TV | የቤቶች አስተዳደር ድርጅት የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የሥራ ሪፖርት
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ቤተክርስቲያን በዲጂታል ቴክኖሎጂ መረጃዎችን ማደራጀት እንደሚገባት ገለጹ።
የካቲት ፲፩ ቀን ፳፻ ፲ ወ፰ ዓ.ም
የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የቤተክርስቲያኒቱን ቤቶችን፣ሕንፃዎችንና ይዞታዎችን የሚገልጽ ሰነድ አዘጋጅቶ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት አቀረበ።
የካቲት ፲ ቀን ፳፻ ፲ወ፰ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም ትምህርት ቤት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ንብረቶችን ድጋፍ አደረገ።
የካቲት 09 ቀን 2018 ዓ/ም