የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ሥልጠና በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ከትናት በተሻለ መልኩ ለመሥራት በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ገለጹ

March 26, 2026

መጋቢት ፲፯ / ፳፻፲ወ፰ ዓ.ም
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ሥልጠና በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ከትናት በተሻለ መልኩ ለመሥራት በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ገለጹ።
ብፁዕነታቸው ይህንን የይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ክፍልና የሰንበት ትምህርት ቤት ማደራጃ ክፍል በጋራ ባዘጋጁት የአንድ ቀን ሥልጠና ላይ ነው።
በሥልጠናው ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ለሠልጣኞች አባታዊ መመሪያና ቡራኬ ሰጥተዋል።
ብፁዕነታቸው ሥልጠና በቤተ ክርስቲያንናችን አገልገሎት ውስጥ ከትናት የተሻለ ለመሥራት በእጅጉ እንደሚያስፈልግ አሳስበው በቀጣይም እንዲህ ዓይነቶች መርሐ ግብራት እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።
አክለውም ሀገረ ስብከቱ ከባለፈው ዓመት በበለጠ መልኩ የቤተ ክርስቲያን ተልእኮ በመፈጸም አርአያነት ባለው መልኩ ጥሩ የአገልግሎት አፈጻጸም እንዲኖረው አሳስበዋል።
በዕለቱ በመምህራነ ወንጌል አማካኝነት የቀረቡት ሦስት ዋና ዋና የሥልጠና ርዕሶች በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ላይ ተመሥርተው በዕቅበተ ዕምነት ፣ መልኩ ጥልቅ ትንተና ተሰጥቶባቸዋል፦
💠ዕቅበተ እምነት (Apologetics) በላዕከ ወንጌል መምህር ለሜሳ ሚልኬሳ፤

💠ወጣትነትና መንፈሳዊነት በመጋቤ ወንጌል ሄኖክ ታዬ ፤

💠በሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፤ ሐዋርያዊ ተልዕኮአችን በዘመናችን በመጋቤ አእላፍ ተስፋዬ ቂጤሳ ጥናታዊ መነሻ ትምህርታዊ ጽሐፎች ቀርበዋል።
በቀረቡት ጽሑፎች ላይ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን ከተሳታፊዎቹ ጥያቄና አስተያያት ቀርቦባቸው ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል።
በመርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ መልአክ ሰላም ቀሲስ ዓለማየሁ ተፈራ የሸገር ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ ፣መጋቤ አእላፍ ተስፋዬ ቂጤሳ የስብከተ ወንጌል ዋና ሐላፊ ፣ መጋቢ ወንጌል ሄኖክ ታዬ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ ሐላፊ፣ የክፍለ ከተማ ሥራ አስኪያጆች ፣ የክፍለ ከተማ የስብከተ ወንጌል ክፍል ሐላፊዎች፣ የገዳማትና አድባራት ሰባክያንና የሰንበት ትምህርት ቤቶች አመራሮች በሥልጠናው ተሳትፈዋል።
©የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/0032.jpg 427 640 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-03-26 10:27:212026-05-05 10:28:57ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ሥልጠና በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ከትናት በተሻለ መልኩ ለመሥራት በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ገለጹ
Search Search

Recent Posts

  • የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአራቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ትርጓሜ ምስክር ት/ቤት በባሕር ዳር ከተማ ለሚያስገነባው “የሕክምና መንደር” የመሠረት ድንጋይ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ተቀመጠ።
  • የላሊበላ ቅርሶችን ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ።
  • በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) እና የዲጂታል ሽግግር አማካሪ ኮሚቴ ለአስተዳደር ጉባኤው በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ እየሠራ ያለውን የተለያዩ የጥናት ሰነዶች አቀረበ፡፡
  • የቤቶችና ሕንጻዎች ልማት ድርጅት ሠራተኞቹን አመሰገነ።
  • “ተመራቂዎች በየተሰማሩበት የስምሪት መስክ ሁሉ እንደ መብራት ሊያበሩ ይገባል” ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ

Archives

  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ትዕግስት፣ብልሀት፣የመንፈሳዊና አስተዳደራዊ የአመራር ብቃት፣ባለፉት ስምንት ወራት በጠቅላይ ቤተክህነት። Link to: ትዕግስት፣ብልሀት፣የመንፈሳዊና አስተዳደራዊ የአመራር ብቃት፣ባለፉት ስምንት ወራት በጠቅላይ ቤተክህነት። ትዕግስት፣ብልሀት፣የመንፈሳዊና አስተዳደራዊ... Link to: ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቢሮ ዕድሳት ሥራ ያለበትን ደረጃ ተመለከቱ Link to: ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቢሮ ዕድሳት ሥራ ያለበትን ደረጃ ተመለከቱ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ የቤቶችና ሕንጻዎች...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top