ልማት በቤተ ክርስቲያን
ልዮ ዕትም መጽሔት
ይህ ”ልማት በቤተክርስቲያን“ የተሰኘ ልዮ ዕትም መጽሔት ጽርሐ ምኒሊክ ወይም በተለምዶ መሐሙድ ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ሕንጻ ፈርሶና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለምርቃት መብቃቱን በማስመልከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ተዘጋጀ።
የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣ የደቡብና የደቡብ ምሥራቅ ትግራይና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
ይህ ልዩ ዕትም መጽሔት ጽርሐ ምኒሊክ ወይም በተለምዶ መሐሙድ ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ሕንጻ ፈርሶና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለምርቃት መብቃቱን በማስመልከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ተዘጋጀ።
ሁለንተናዊ ስብእናው የተጠበቀ፣ በሃይማኖትና በሥነ ምግባር የደመቀ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ መንፈሳዊና ሥጋዊ ጣዕመ ሕይወትን የተላበሰ፣ ለእግዚአብሔር መንግሥት ዝግጁ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ የክርስቲያን ማኅበረሰብ በሀገር አቀፍም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀጣይነት በዝቶ ማየት
የማጣራት ሥራው መሰረታዊ ዓላማ ግለሰቦችን ማሳደድ ሳይሆን ተቋምን መታደግ ነው።
መስከረም ፳፬ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም
ቅዱስ ፓትርያርኩ ለአጣሪ ኮሚቴው የሥራ መመሪያ ሰጡ።
“ምዕመናን ገንዘባቸውን የሚሰጡት ለሃይማኖት ማስፋፊያ እንጂ ለዘረፋ አይደለም።”
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ
በምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት የብዙኃን ማርያም በዓለ ንግሥ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል።
መስከረም ፳፩ ፳፻፲፯ ዓ/ም
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2016 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች 6,675 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ።
ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 ”
ህጻናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው/ማቴ:10:-14
የከሚሴ ደ/ቅ/ገብርኤልና ቅ/ሚካኤል ሰ/ጉባኤ አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ይከታተሉ የነበሩ ተማሪዎችን አስመረቀ።
“ማመስገን የሚገባንን ማመስገን ሃይማኖታዊ ግዴታችን ነው።”ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
መስከረም ፲፯ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም
የምስጋና መልዕክት
የ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥነሥርዓትና ድምቀት ተከብሮ በመዋሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተሰማትን ደስታ ትገልጻለች።
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የመስቀልን በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል።
መስከረም 17/2017 ዓ.ም ባሕር ዳር
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩት የአደባባይ በዓላት አንዱ የሆነው የመስቀል ደመራ በዓል በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሃይማኖታዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከበረ።
መስከረም 16 ቀን 2016ዓ.ም.
የመስቀል ደመራ በዓል በታላቅ መንፈሳዊ ክብር በዲላ ከተማ ተከበረ!!
መስከረም 16 ቀን 2016ዓ.ም.