የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ህጻናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው/ማቴ:10:-14

September 30, 2024

የከሚሴ ደ/ቅ/ገብርኤልና ቅ/ሚካኤል ሰ/ጉባኤ አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ይከታተሉ የነበሩ ተማሪዎችን አስመረቀ።
==========================

መስከረም 19/1/2017

በከሚሴ ሀ/ስብከት በአጥቢያዎች ወረዳ ቤተ ክህነት የከሚሴ ደ/ገ/ቅ/ገብርኤልና ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሰ/ጉባኤ ከ1ኛ-3ኛ ክፍል አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎችን አስመረቀ።

በዚሁ የተማሪዎች ምርቃት የሀ/ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ መልአከ ገነት ደጀን ተስፋዬ እና የወረዳው ቤተ ክህነት ስራ አስኪያጅሊ/ካህናት ፍቅረ ማርያም እንዲሁም የሁለቱ አድባራት አስተዳዳሪ መ/ም/ልዑለ ቃል አሰፋ ተገኝተዋል።

የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መማር ማስተማር ላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ጉልህ አስተዋጽኦ ከማድረጋቸው በተጨማሪ በመምህርነት ሲያስተምሩ ለነበሩት
1ኛ.ለመ/ር ኢሳኢያስ አዳነ የደብሩ የስብከተ ወንጌል ክፍል
2ኛ.ለቀሲስ እንዳሻው ደምስ የሀ/ሰ/ቤቱ ሰብሳቢ
3ኛ.ለዲ/ን ሞላ ዘገየ የማህበረ ቅዱሳን ስራ አስፈጻሚ አባል
4ኛ.ለአቶ ክበበው ጸጋየ የምስጋና ስርተ ፍኬት ተበርክቷል።

በዚህ ስርዓተ ትምህርት ከ1ኛ እስከ 3ኛ ክፍል ይማሩ የነበሩ የደረጃ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጥቷቸዋል። በሽልማቱ ለደረጃ ከበቁት 9ኝ ተማሪዎች 8ቱ ሴቶቾ ሲሆኑ 1 ወንድ ተማሪ ነው።

በመጨረሻም የሰንበት ትምህርት ቤቱ ምክትል ሰብሳቢና የትምህርት ክፍል ኀላፊው ዲ/ን ኤርምያስ ተፈራ አጠቃላይ የመማር ማስተማሩ ሂደት ምን ይመስል እንደነበረና የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እንዲሁም ያጋጠሙ ችግሮችን ያካተተ ሪፖርት ያቀረበ ሲሆን በተለይ ብዙ ፈተናዎች ቢኖሩም የመማሪያ ምቹ ሁኔታ አለመኖር፣የፋይናንስ ችግር መኖር እና የወላጆች ክትትል ማነስን እንደችግር ጠቅሷል።

ከተመረቁት ተማሪዎች ውስጥ ሴት =94 ወንድ =49 ድምር =236 ተማሪዎች ናቸው
በቀጣይም በቅዱስ ሚካኤል ትምህርታቸውን ተከታትለው ላጠናቀቁ 135 ተማሪዎች በቅርብ ቀናት የምርቃት ፕሮግራም እንደሚደረግ ተነግሯል።

በመጨረሻም በሀ/ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ በመልአከ ገነት ደጀን ተስፋየና በደብሩ አስተዳዳሪ መልእክት ተላልፎ መርሐ-ግብሩ በጸሎት ተዘግቶ የፕሮግራሙ ፍጻሜ ሆኗል ።

መረጃው የሀገረ ስብከቱ ህዝብ ግንኙነት ክፍል ነው

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: “ማመስገን የሚገባንን ማመስገን ሃይማኖታዊ ግዴታችን ነው።”ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ Link to: “ማመስገን የሚገባንን ማመስገን ሃይማኖታዊ ግዴታችን ነው።”ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ “ማመስገን የሚገባንን ማመስገን ሃይማኖታዊ... Link to: የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2016 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች   6,675 በላይ  ተማሪዎችን አስመረቀ። Link to: የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2016 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች   6,675 በላይ  ተማሪዎችን አስመረቀ። የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top