የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

፵፪ኛው የሰበካ አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ተካሔደ።

November 29, 2023

ኅዳር ፲፱ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ዓ.ም
******
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
******
የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ፵፪ኛውን አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤውን አካሔደ።የሰበካ አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባዔው ከመካሔዱ አንድ ቀን ቀደም ብሎም በሀገረ ስብከቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ታላቅ ጉባኤ መካሔዱን ከሀገረ ስብከቱ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል።

በጎንደር ከተማ ከህዳር ፲፯ ቀን ፳፻ ፲፮ዓ.ም በተካሔደው ታላቅ ጉባኤ ላይ የሁሉም ምስክርቤት መምህራን፣ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ አራት አይና፣ ቆሞስ አባ ገ/ማርያም ፣መጋቤ አዕላፍ ክቡር ጥላሁን ፣መጋቤ ሀዲስ ቃለህይወት በዛ ፣መጋቤ ምስጢር ነቃጥበብ እሸቴ፣ የጎንደር አብነት መምህራን ተወካዮች፣ የተገኙ ሲሆን ኅዳር ፲፱ቀን ፳፻ ፲ወ፮ዓ.ም በቸካሔደው ፵፪ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ገጉባኤ ላይም ከ ፳፯ ወረዳ የተወከሉ ሊቃነ ካህናትና የሥራ ኃላፊዎች የርዕሰ ከተማው ጎንደር ፵፭ አድባራት አስተዳዳሪዎችና የሰበካ ጉባኤ ተወካዮች ፣ሰባክያነ ወንጌል ፣ማህበረ ቅዱሳን፣የሰንበት ትምህርት ቤት አንድነት እና የሀገረ ስብከቱ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል ።

ጉባኤው በብጹዕ አቡነ ዮሐንስ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ርዕሰ መንበርነት፣ በክቡር በኩረ ትጉኃንዘርዓ ዳዊት የሀገረስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መሪነት የተካሔደ ሲሆን
*ስለቤተክርስቲያን መዋቅራዊ አንድነት
*ስለሀገር ሰላም
*ስለስብከተወንጌልና አብነት ትምህርት ቤቶች
*ስለካህናትና ምዕመና አኗኗር ሰፊ ውይይትና ምክክር ተደርጓል ።

በዚህ ታሪካዊ ጉባኤ መልአከ መዊዕ ቀሲስ ሳሙኤል እሸቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የትምህርትና ስልጠና መምርያ ኃላፊ ተገኝተው “የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ፈተናዎች የሚመክት አገልጋይ ማዘጋጀት “በሚል ርዕሰ ሰፋ ያለ ጥናታዊ ጽሑፍ በማዘጋጀትና በማቅረብ ጉባኤው በተሰጠው ትምህርት አማካኝነት ሰፊ ግንዛቤ እንዲያገኝ ያደረጉ ከመሆኑም በላይ ለዚሁ ታሪካዊ ጉባኤ ድምቀት ሆነው መዋላቸውን ሀገረስብከቱ ገልጾ በበጀት ዓመቱ የተሻለ የሥራ አፈጻጸም ላሳዩ ወረዳዎች በሀገረ ስብከቱ ቷኩል የተዘጋጀላቸውን የማበረታቻ ሽልማት በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ተሰጥቶ ጉባኤው መጠናቀቁን ሀገረ ስብከቱ በላከልን መረጃ ገልጿል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ቤተክህነት መሆኑን በመገንዘብ ሕግና መመሪያን አክብሮ እውነትና እውነተኝነትን መርሁ አድርጎ እንዲሰራ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ አሳሰቡ። Link to: የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ቤተክህነት መሆኑን በመገንዘብ ሕግና መመሪያን አክብሮ እውነትና እውነተኝነትን መርሁ አድርጎ እንዲሰራ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ አሳሰቡ። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ተጠሪነቱ ለጠቅላይ... Link to: የተዛባ መረጃ ለህዝብ በማድረስ የሚፈታ የመልካም አስተዳደር ችግር የለም። Link to: የተዛባ መረጃ ለህዝብ በማድረስ የሚፈታ የመልካም አስተዳደር ችግር የለም። የተዛባ መረጃ ለህዝብ በማድረስ የሚፈታ የመልካም...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top