የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

በብፁዕ አቡነ ኤልያስ የተመሠረተው “ዝክረ ነዳያን ዘአበዊነ” የበጎ አድራጎት ድርጅት ለዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ሥራ አመራር መንፈሳዊ ኮሌጅ የ700,000 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

June 4, 2025

ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም
ሐመረ ተዋሕዶ ሚዲያ /Hamere Tewahedo Media
አዳማ ኢትዮጵያ

በብፁዕ አቡነ ኤልያስ የኖርዲክና የግሪክ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሚመራው የ“ዝክረ ነዳያን ዘአበዊነ” የበጎ አድራጎት ድርጅት በብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ለሚመራው ለዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ሥራ አመራር መንፈሳዊ ኮሌጅ ለደቀ መዛሙርቱ ለምግብ የሚሆን ሰባት መቶ ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ፡፡

ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና ሥራ አመራር መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊ የቅዱስ ሲኖዶስ ቋሚ አባል እንዲሁም የኢትዮጵያ ሃይማኖቶች ተቋማት ጉባኤ የቦርድ ሰብሳቢ እንደተናገሩት “ኮሌጁን ወደፊት ወደ ዩኒቨርሲቲ ከፍ ለማድረግ በዕቅድ ተይዞ እየተሠራ መሆኑን ገልጸው ብፁዕነታቸው ላደረጉት የገንዘብ ድጋፍ ምስጋናቸውን” አቅርበዋል፡፡

ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የኖርዲክና የግሪክ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስም “ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ለኮሌጁ በርካታ ሥራ እየሠሩ ናቸው፡፡ የብፁዕነታቸው ድካም በጣም ትልቅ ነው፡፡ መንፈሳዊ ኮሌጁ ከተለያየ ክፍለ ሀገር የመጡ ደቀ መዛሙርትን የሚማሩበት ታላቅ ቦታ ነው፡፡ ዝዋይ ቀደም ሲልም ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስን ጨምሮ በርካታ ታላላቅ ጳጳሳት የተገኙበት ቦታ በመሆኑ እገዛ ሊደረግለት እንደሚገባ” አስረድተዋል፡፡

ብፁዕነታቸው አክለውም ለመጀመሪያ ጊዜ በ“ዝክረ ነዳያን ዘአበዊነ” የበጎ አድራጎት ድርጅት ለዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ሥራ አመራር መንፈሳዊ ኮሌጅ ድጋፍ ማድረጋቸውን ገልጸው ወደፊትም በቀጣይነት ኮሌጁን እንደሚረዱ ጠቁመዋል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና ሥራ አመራር መንፈሳዊ ኮሌጅ በሥራ አመራር (Leadership) የትምህርት ዘርፉ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ መልካም ፈቃድ በሥራ አመራር (Leadership) የትምህርት ዘርፉ እንዲያስተምር ባቋቋመው መሠረት ከመላው አህጉረ ስብከት የሚመጡ ደቀመዛሙርትን ከ፳፻፲፪ ዓ.ም ጀምሮ ሲያስተምርና ሲያስመርቅ የቆየ መሆኑ ይታወቃል፤ከዚህም በተጨማሪ የአብነት ትምህርትም በስፋት የሚሰጥበት፣ የተለያዩ አጫጭር ሥልጠናዎች የሚሰጥበት ቦታ ነው፡፡

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/photo_2025-06-04_14-22-44-cover.jpg 409 400 tc https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg tc2025-06-04 16:21:592025-06-04 16:21:59በብፁዕ አቡነ ኤልያስ የተመሠረተው “ዝክረ ነዳያን ዘአበዊነ” የበጎ አድራጎት ድርጅት ለዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ሥራ አመራር መንፈሳዊ ኮሌጅ የ700,000 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በጠቅላይ ቤተክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ በተካሄደው የአቀባበል መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት አባታዊ መልዕክት Link to: ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በጠቅላይ ቤተክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ በተካሄደው የአቀባበል መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት አባታዊ መልዕክት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ... Link to: ለብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ለብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ የመልካም ምኞት መግለጫ መርሐ ግብር በምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም ተከናወነ Link to: ለብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ለብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ የመልካም ምኞት መግለጫ መርሐ ግብር በምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም ተከናወነ ለብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top