የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ብፁዕ አቡነ አብርሃም በባህርዳር ሀገረ ስብከት ለአንድ ሺህ አምስት መቶ አገልጋዮች ክህነት ሰጡ።

February 27, 2024

የካቲት ፲፱ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ዓ.ም
++++++++++++++++++
ባህር ዳር -ኢትዮጵያ
******

ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ወና ሥራ አስኪያጅ፣የባህር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በባህር ዳር ሀገረ ስብከት ለአንድ ሺህ አምስት መቶ አገልጋዮች የክህነት ማዕረግ ሰጡ። በተያያዘ ዜናም ብፁዕነታቸው በሀገረ ስብከቱ በልዩ ዲዛይን የሚታነጸውን የጽርሐጺዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንና የሀገረ ስብከቱን ጽሕፈት ቤት የግንባታ ሥራ አፈጻጸም አብረዋቸው ወደ ባህር ዳር ከተጓዙ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጋር በመሆን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ወቅትም፦
➦ብፁዕ አቡነ ማቲዎስ የምሥራቅ፣የሰሜን አፍሪካና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሐደ ቤተክርስቲያን መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ሥርጭት ሊቀ ጳጳስ፣
➦ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ የደቡብ ኦሞ ጂንካ ሀገረ ስብከትና የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩንቨርሲቲ ሊቀ ጳጳስ፣
➦ብፁዕ አቡነ ሰላማ የምዕራብ ጎንደር መተማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣
➦መ/ሰ ቆሞስ አባ ወ/ኢየሱስ ሰይፉ የጠቅላይ ቤተክህነት የቋሚና ጊዜያዊ ፕሮጀክቶች ዋና መምሪያ ኃላፊ የተገኙ ሲሆን የደብረ ጸሐይ ሽንብጥ ቅዱስ ሚካኤልን ገዳምንም ጎብኝተዋል።

ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳቱ የካቲት ፳፩ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም የጽርሐጺዮን ቅድስት ማርያም ቅዳሴ ቤት የተመሰረተበትን በዓል በባህርዳር ጽርሐጺዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን እንደሚያከብሩ ጉብኝቱን በማስመልከት ከወጣው መርሐ ግብር መረዳት ተችሏል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በህንድ ማላንካራ ሲሪያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተከበረውን የቅዱስ ቶማስ 1950ኛ የሰማዕትነት መታሰቢያ በዓል በማስመልከት ቃለ በረከት አስተላለፉ፡፡ Link to: ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በህንድ ማላንካራ ሲሪያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተከበረውን የቅዱስ ቶማስ 1950ኛ የሰማዕትነት መታሰቢያ በዓል በማስመልከት ቃለ በረከት አስተላለፉ፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ... Link to: ብፁዕ አቡነ አብርሃም በምግባረ ሰናይ ሆስፒታል የሚከናወኑ የማስፋፊያ ሥራዎችን ጎበኙ። Link to: ብፁዕ አቡነ አብርሃም በምግባረ ሰናይ ሆስፒታል የሚከናወኑ የማስፋፊያ ሥራዎችን ጎበኙ። ብፁዕ አቡነ አብርሃም በምግባረ ሰናይ ሆስፒታል...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top