የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ከአዲስአበባ ሀገረ ስብከት አጣሪ ኮሚቴ የተሰጠ ማሳሰቢያ

August 25, 2026
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በአዲስአበባ ሀገረ ስብከት የተከሰተውን የመልካም አስተዳደር ችግር አጣርቶ ከመፍትሔ ሐሳብ ጭምር የሚያቀርብ ኮሚቴ አቋቁሞ ወደ ሥራ እንዲገባ ማድረጉ ይታወቃል።
ይህንን ተከትሎ የተቋቋመው ኮሚቴ መረጃዎችን ለመሰብሰብ፣
ለማደራጀትና ለመተንተን ያስችለው ዘንድ ቀደም ሲል ባደረገው ጥሪ መሠረት መረጃዎችን ማሰባሰብ መጀመሩ ይታወቃል።
ይሁንና አንዳንድ መረጃ ያቀረቡ ሰዎች ከግንቦት 2017 ዓ.ም
እስከ ሐምሌ 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ያሉ መረጃዎችን መስጠት ሲገባቸው ከሁለት ዓመታት በፊት በሀገረ ስብከቱ በደል ደርሶብናል የሚሉ ጭምር ማስረጃዎቻቸውን እያደረሱን መሆኑን ተመልክተናል።
ስለሆነም አጣሪ ኮሚቴው ከግንቦት 2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 2018 ዓ.ም ድረስ በደል ደርሶብናል የሚሉ በርካታ ማረጃዎችን እየተቀበለ መሆኑን ከመግለጽ ጋር በቀሪዎቹ ሦስት ቀናት ብቻ ቀረ የምትሉትን ማስረጃ ለኮሚቴው እንድታደርሱ እያስታወቅን ከአርብ ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በኋላ የተሰበሰቡትን መረጃዎች በመተንተን ወደ ጭብጥ በመቀየር የጥናቱ ግብዓት የማድረግ ሥራ ብቻ የሚያከናውን ስለሆነ ማስረጃዎችን የማይቀበል መሆኑን ከወዲሁ ይገልጻል።
አጣሪ ኮሚቴው
ነሐሴ19 ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/logo.jpg 387 336 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-08-25 14:43:522026-08-25 14:43:52ከአዲስአበባ ሀገረ ስብከት አጣሪ ኮሚቴ የተሰጠ ማሳሰቢያ
Search Search

Recent Posts

  • ቤተ ክርስቲያን የሁሉም ወገን እናት እንጂ የቡድኖች መጠቀሚያ ልትሆን አይገባም ይበቃልን እንበል!” ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ሊቀ ጳጳስ
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በመሆን ለተመደቡት ለመልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ በሀገረ ስብከቱ አዳራሽ በደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው ።
  • ከአዲስአበባ ሀገረ ስብከት አጣሪ ኮሚቴ የተሰጠ ማሳሰቢያ
  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ272 አገልጋዮች ሥልጣነ ክህነት ሰጡ።
  • የደብረ ታቦር በዓል በምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ።

Archives

  • August 2026
  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
  • Link to Facebook
Link to: ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ272 አገልጋዮች ሥልጣነ ክህነት ሰጡ። Link to: ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ272 አገልጋዮች ሥልጣነ ክህነት ሰጡ። ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ... Link to: የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በመሆን ለተመደቡት ለመልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ በሀገረ ስብከቱ አዳራሽ በደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው ። Link to: የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በመሆን ለተመደቡት ለመልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ በሀገረ ስብከቱ አዳራሽ በደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው ። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top