የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓለ ዕረፍቱ በወናጎ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን በታላቅ መንፈሳዊ ክብርና ድምቀት ተከበረ !!!

September 14, 2024

መስከረም 2/2017 ዓ.ም

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በመንበረ ጵጵስና ወናጎ ወረዳ ቤተክህነት ሥር በሚገኘው በወናጎ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን  የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓለ እረፍቱ የመንበረ ጵጵስና ወናጎ ወረዳ ቤክህነት ዋና ፀሐፊ ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ እሸቱ ዋለ የሁለቱ አብያተክርስቲያናት ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ጽዮን ቀሲስ ግሩም በቀለ የሁለቱ ቤተ መቅደስ ስብከተ ወንጌል ኃላፊ ሊቀ ስዩማን ቀሲስ ምሕረቴ ገብረ ሥላሴ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የአድባራት አስተዳዳሪዎች የነገ ቤተክርስቲያን ተረካቢ የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የወናጎና ከዙሪያው ከሚገኙ ወረዳዎች ቁጥራቸው ብዙ የሆነ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ መንፈሳዊ ክብርና ድምቀት ተከብሯል።

መርሐ ግብሩን ዲያቆን ወንዳየሁ ተረፈ  የመሩ ሲሆን  #የዕለቱን ወንጌል ያስተማሩት የመንበረ ጵጵስና ወናጎ ወረዳ ቤክህነት ዋና ፀሐፊ ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ እሸቱ ዋለ  ሲሆኑ  መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ስለእውነት ክርስቶስ ኖሮና መስክሮ  ያለፈ ሐዋርያ ነው፡፡ መሆኑን  “ሄሮድስ የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሄሮድያዳን አግብቶ ነበርና በእርስዋ ምክንያት ራሱ ልኮ ዮሐንስን አስይዞ በወኅኒ አሳስሮት ነበር፤ ዮሐንስ ሄሮድስን። የወንድምህ ሚስት ለአንተ ልትሆን አልተፈቀደም ይለው ነበርና።”(የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፮:፲፯)

በዚህም ምክንያት በወኀኒ አሳስሮት ነበር፡፡እርሱም እውነትን መናገር አላቆመም ነበር፡፡” በበሩ አደባባይ የሚገሥጸውን ጠሉ፥ እውነትም የሚናገረውን ተጸየፉ። ” (ትንቢተ አሞጽ 5:10) የተባለውን ትንቢት በእርሱ ተተገበረ መሆኑን በመግለጽ

በመጨረሻም እንዲህ ሆነ፦ “ወዲያውም ንጉሡ ባለ ወግ ልኮ ራሱን እንዲያመጣ አዘዘው። ሄዶም በወኅኒ ራሱን ቈረጠ፥ ራሱንም በወጭት አምጥቶ ለብላቴናይቱ ሰጣት፥ ብላቴናይቱም ለእናትዋ ሰጠች። ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው መጡ በድኑንም ወስደው ቀበሩት።”(የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፮:፵፯)  ከቅዱሳት መጽሐፍት የቅዱስ ዮሐንስን ክብር በመግለጥ በሰፊው ትምህርት ሰጥተዋል።

በመጨረሻም ለቤተክርስቲያን የልማት ሥራዎች የማስተባበር ሥራ ተከናውኖ የበዓሉ ፍጻሜ ሆኗል።

መረጃውን ያደረሰን ሀገረ ስብከቱ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ነው።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር አካሄደ። Link to: የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር አካሄደ። የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት... Link to: በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀዋሳ ከተማ በደብረ ሰላም ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ  በዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ። Link to: በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀዋሳ ከተማ በደብረ ሰላም ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ  በዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ። በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀዋሳ ከተማ በደብረ ሰላም...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top