የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

በዲላ ማረሚያ በቅዱስ ዮሐንስ ወሌደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን 47 ኢአማኒያን የሥላሴን ልጅነትን አገኙ።

July 30, 2024

ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (ዲላ)

በዲላ ማረሚያ ተቋም ውስጥ በሚገኘው በቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን  በመምህር ኤልያስ ተምረው ለጥምቀት የተዘጋጁ 47 የሚሆኑ በብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬ ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ተጠምቀው የእግዚአብሔር ልጅነትን አገኙ።

በዕለቱም የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራአስኪያጅ መልአከ ሕይወት ብርሃኑ ክፍሌ የሀገረ ስብከቱ ስብከተ ወንጌል ክፍል ኃላፊ ሊቀትጉሃን ቀሲስ ሀብታሙ አበበ የመንበረ ጵጵስና ወናጎ ወረዳ ቤተክህነት ዋና ሥራአስኪያጅ ሊቀጠበብት መሪጌታ መሠረት ዋና ፀሐፋ ሊቀ ህሩያን ቀሲስ እሸቱ ዋለ ተገኝተዋል ።

#ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም በተደረገው ሥርዓት  በመምህር ኤልያስ አረጋ ትምህርተ ሃይማኖት ለ6ት ተከታታይ ወራት የተማሩ 67 ክርስቲያኖች የምረቃ መርሐ ግብር ተደርጓል። ትምህርታቸውን በአግባቡ ይከታተሉ ለነበሩ ክርስቲያኖች የምስክር ወረቀት ተዘጋጅቶ  የተሰጠ ሲሆን ከ1-3 ለወጡ ሽልማትም ተበርክቶላቸዋል ።

በብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬ ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የመጽናኛ ትምህርተ ወንጌል የሰጡ ሲሆን የእግዚአብሔር ልጅነት ስላገኙ ደስ ሊላቸው እንደሚገባ ገልጸዋል። እንዲሁም በቀጣይ በሃይማኖታቸው እንዲጠነክሩ ከኃጢአት እንዲርቁ መልካም ሥራ እንዲሰሩ አባታዊ ምክር ሰጥተዋል።

በዲላ ማረሚያ ተቋም በቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን ቅዳሜና እሁድ በመመላለስ ያለመሰልቸት ሐዋርያዊ ተግባሩን የተወጣው መምህር ኤልያስ አረጋ ያለምንም ምንዳ ይኸን በጎ ተግባር ስለተወጡ ልዩ ሽልማት ተሰጥቷቸዋል ምስጋናው ይገባቸዋል።

በዲላ ማረሚያ ተቋም በሚገኘው በቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን  ብዙ ኦርቶዶክሳውያን ታራሚዎች ሲገኙ ተከታታይ የሆነ ትምህርተ ወንጌልና ወር በገባ 4 እና በየሳምንቱ እሁድ የቅዳሴ አገልግሎት ያገኛሉ።

ሁላችንም የወንጌል አገልግሎቱ በተጠናከረ መልኩ እንዲከናወን የሚቻለንን ድጋፍ ማድረግ እንደሚጠበቅብን ተመላክቷል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን የሕንጻ ቤተክርስቲያን የዕድሳት ሥራ አፈጻጸም ሂደትን ተዘዋውረው ተመለከቱ።
  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሕንጻ ቤተክርስቲያንን የዕድሳት ሥራ አፈጻጸምን ለመጎብኘት ወደ ድሬዳዋ ተጓዙ።
  • ለብፁዕ አቡነ ኤፍሬም በደምቢ ዶሎ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: በጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ብፁዓን ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ተከበረ! Link to: በጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ብፁዓን ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ተከበረ! በጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን... Link to: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ11.5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች፡፡ Link to: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ11.5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top