የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርቲያን በሰሜን አሜሪካ ዩንታሃ ግዛት የማምለኪያ ሥፍራ ተረከበች፡፡

January 13, 2025

ጥር ፭ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም
++++++++++++++++++
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
“”””””””””””””””””””””
ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ከሦስት ዓመት በፊት ወደ ሰሜን አሜሪካ ለሥራ ባመሩበት ወቅት በአካባው ለሚገኘው የኋለኛው ቀን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት፤ የተጠቀሰው ቤተ ዕምነት መሪዎች ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ምእመናን መገልገያ የሚሆን ከ6 ሺ ካሬ ሜትር በላይ የሆነ መሬት ሊያበረክቱ ችለዋል፡፡

የዚህም ማምለኪያ ሥፍራ ካርታና ፕላን ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባሕር ዳርና ሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት፤ የሰላም ምንስቴር ሚንስትር ዲኤታ ክቡር ከይረዲን ተዘራ ዶ/ር፣   የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንዲሁም የኋለኛው ቀን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ተወካዮች፣ በመንበረ ፓትርያክ በመገኘት ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አስርክበዋል፡፡

የመንግሥት አካላት በተለይም የሰላም ሚንስትር የነበሩት አቶ ብናልፍ አንዱዓለም በቦታው ርክክብ ሂደት ከፍተኛ እገዛ ማድረጋቸውን በዕለቱ የተገለጸ ሲሆን በዩነታሃ ግዛት ሰፊውን አማኝ ያላት የኋለኛው ቀን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አመራሮች ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ባበረከቱት የማምለኪያ ሥፍራ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸው ለቅዱስነታቸው በሰጡት ማብራያ አስታውቀዋል፡፡

በመጨረሻም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ በተደረገው ነገር መደሰታቸውን ገልጸው ይህንን ላደረጉ አካላት ምስጋና ይገባቸዋል በማለት አባታዊ ቡራኬያቸውን አስተላልፈዋል፡፡

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የጥምቀት በዓል ዝግጅት ዐቢይ ኮሚቴ እስከ አሁን የተከናወኑትን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ገመገማ ተደረገ። Link to: የ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የጥምቀት በዓል ዝግጅት ዐቢይ ኮሚቴ እስከ አሁን የተከናወኑትን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ገመገማ ተደረገ። የ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የጥምቀት በዓል ዝግጅት ዐቢይ... Link to: የ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የጥምቀት በዓል ዝግጅት ዐቢይ ኮሚቴ በጃን ሜዳ እስከ አሁን የተከናወኑትን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ተዘዋውሮ ተመለከተ። Link to: የ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የጥምቀት በዓል ዝግጅት ዐቢይ ኮሚቴ በጃን ሜዳ እስከ አሁን የተከናወኑትን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ተዘዋውሮ ተመለከተ። የ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የጥምቀት በዓል ዝግጅት ዐቢይ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top