የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የጥምቀት በዓል ዝግጅት ዐቢይ ኮሚቴ በጃን ሜዳ እስከ አሁን የተከናወኑትን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ተዘዋውሮ ተመለከተ።

January 14, 2025

ጥር ፮ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም
****
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
+++++++++++++

ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስ
ኪያጅ፣የባህር ዳር፣የሰሜን ጎጃምና የዐቢይ ኮሚቴው ሰብሳቢ በጃን ሜዳ ባህረ ጥምቀት በመከናወን ላይ የሚገኘውን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ከዐቢይ ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን ተዛውረው ተመለከቱ።

በጉብኝቱ ወቅት ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በሰጡት አባታዊ የሥራ መመሪያ በሁሉም ንዑሳን ኮሚቴዎችና በጃን ሜዳ የተከናወኑት ሥራዎች ምስጋና የሚገባቸው መሆኑን ጠቅሰው ቀሪ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ሁሉ ተገቢው ትኩረት ተሰጥቷቸው እንዲከናወኑና የሚያጋጥሙ ችግሮች ካሉም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በሚደረግ ግንኙነት መፍትሔ እንዲሰጥባቸው አባታዊ መመሪያ ሰጥተዋል።

አያይዘውም በዓሉ ባማረና በደመቀ መልኩ ተከብሮ ይውል ዘንድ ሕዝበ ክርስቲያኑ በተለይም ወጣቶች ከቤተክርስቲያን ማዕከላዊ አስተዳደር የሚሰጡ መመሪያዎችን በሙሉዕነት በመተግበር የቤተክርስቲያናችሁን ጥሪ መፈጸምና ማስፈጸም ይኖርባችኋል ካሉ በኋላ ይሁ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተሰጠው በዓላችን ያለምንም እንከን ባማረ ሁኔታ ተከብሮ መዋል እንዲችል ሁላችንም የሚጠበቅብንን ሁሉ በትጋት መፈጸም ይኖርብናል ብለዋል።

በጠቅላይ ቤተክህነት የተቋቋመው የጥምቀት በዓል ዐቢይ
ኮሚቴ ሲያከናውናቸው የሰነበተውን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በትላንትናው ዕለት የገመገመ ሲሆን በግምገማው በንዑሳን ኮሚቴዎች የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ቀርበው ውይይት የተደረገባቸዋል። በአፈጻጸም የተስተዋሉ ክፍተቶች በአስቸኳይ ተሟልተው እንዲፈጸሙም አቅጣጫ መቀመጡ ይታወሳል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርቲያን በሰሜን አሜሪካ ዩንታሃ ግዛት የማምለኪያ ሥፍራ ተረከበች፡፡ Link to: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርቲያን በሰሜን አሜሪካ ዩንታሃ ግዛት የማምለኪያ ሥፍራ ተረከበች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርቲያን በሰሜን... Link to: የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በቅዱስ ፓትርያርኩ እየተመረቀ ነው። Link to: የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በቅዱስ ፓትርያርኩ እየተመረቀ ነው። የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top