የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ በባሕታዊ አባ ተስፋ ማርያም ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ኅዘን በመግለጽ አባታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ የብፁዕነታቸው አባታዊ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይነበባል::

August 19, 2026
የኃዘን መግለጫ
‹‹ነገረ ገድሉ መዓርዒር፣ ለተናግሮ ዕፁብ ግብር፣ ወዲበ ርእሱኒ አክሊል ዘየዐስዮ መኰንነ ጽድቅ…. የተጋድሎው ነገር ያማረ፣
ሥራውም ለመናገር ድንቅ የሆነ፣ በራሱም ላይ መኰንነ ጽድቅ እግዚአብሔር የሚያስረክበውን ድል የመንሣት አክሊል የሚቀዳጅ ነው›› (2ጢሞ 4÷8፤ቅዱስ ያሬድ ዘእምነገረ ቅዱስ አትናቴዎስ)
የላመ የጣመ ሳይቀምሱ፣የሞቀ የደመቀ ሳይለብሱ፣በዐት አጽንተው፣ሥርዓተ ምንኵስናውን አክብረው ድንቅ በሆነ
መንፈሳዊ ተጋድሎ ከ50 ዓመት በላይ የኖሩት፣ ለራያና አካባቢው
ሕዝበ ክርስቲያን የእምነትና የመንፈስ ጽናት ምሳሌ የነበሩት ባሕታዊ አባ ተስፋ ማርያም ጌታሁን ማረፋቸውን የሰማነው በከፍተኛ ኃዘን ነው፡፡
ከዓለማዊ ግብር በመለየት፣ እስከ ሞት ድረስ በታማኝነት የብሕትውናውን ሕይወት በእውነት የኖሩት እኒህ አባት ነቀፋ የሌለበት እምነታቸውና የምነና ሕይወታቸው በእግዚአብሔርና በሰው ፊት የከበረ በመሆኑ የጽድቅ ባሕርይ ምሳሌ ሆነው በምንኵስና ተጋድሎ ታሪክ በክብር ሲታወሱ ይኖራሉ፡፡
በመከራ ከተሞላው ከዚህ ክፉ ዓለም ድካም ማረፍ ለእርሳቸው የማይጠፋ የሕይወት አክሊልን የሚቀዳጁበት ቢሆንም በፍቅር የሚገሥጽ፣በመንፈሳዊ ሕይወቱ የሚያንጽ አባትን ማጣት ለእኛ ጉዳቱ ከፍተኛ ስለሆነ ጥላቻንና መራራቅን የሚያሰፉ ንግግሮችና ድርጊቶች በበዙበት፣ሕዝባችን በልዩ ልዩ ችግር ውስጥ ባለበት፣በዚህ ጊዜ ለእውነትና ለፍትሕ ቆመው የኖሩትን፣
በጸሎት በምክር የሚረዱንን እኒህን ደግና ታላቅ አባት በማጣታችን ኀዘናችንጥልቅ ነው፡፡
በመሆኑም በባሕታዊ አባ ተስፋ ማርያም ጌታሁን ሕልፈተ ሕይወት የተሰማንን ኃዘን እየገለጸን ለእርሳቸው ዕረፍተ ነፍስን ለመላው የራያና አካባቢው ሕዝበ ክርስቲያን መጽናናትን
እንመኛለን፡፡
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ
አባ ዲዮስቆሮስ
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/pr000070.jpg 448 301 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-08-19 08:56:592026-08-19 08:56:59ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ በባሕታዊ አባ ተስፋ ማርያም ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ኅዘን በመግለጽ አባታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ የብፁዕነታቸው አባታዊ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይነበባል::
Search Search

Recent Posts

  • የደብረ ታቦር በዓል በምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ።
  • ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ በባሕታዊ አባ ተስፋ ማርያም ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ኅዘን በመግለጽ አባታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ የብፁዕነታቸው አባታዊ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይነበባል::
  • ብፁዕ ጠቅላዬ ሥራ አስኪያጂና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ቤተክርስቲያን የምታከናውናቸውን የልማት ሥራዎች አፈጻጸምን ተዘዋውረው ተመለከቱ።
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 14ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በተገኙበት በመንበረ ጸባዖት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል በመከበር ላይ ይገኛል።
  • ስምከ ሕያው ዘኢመውት ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

Archives

  • August 2026
  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
  • Link to Facebook
Link to: ብፁዕ ጠቅላዬ ሥራ አስኪያጂና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ቤተክርስቲያን የምታከናውናቸውን የልማት ሥራዎች አፈጻጸምን ተዘዋውረው ተመለከቱ። Link to: ብፁዕ ጠቅላዬ ሥራ አስኪያጂና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ቤተክርስቲያን የምታከናውናቸውን የልማት ሥራዎች አፈጻጸምን ተዘዋውረው ተመለከቱ። ብፁዕ ጠቅላዬ ሥራ አስኪያጂና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ... Link to: የደብረ ታቦር በዓል በምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ። Link to: የደብረ ታቦር በዓል በምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ። የደብረ ታቦር በዓል በምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top