የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ለሦስት ወራት በ6 አህጉረ ስብከት ሲካሄድ የነበረው ሐዋርያዊ ጉዞ ለቤተክርስቲያን ዘርፈ ብዙ ትርፎችን በማትረፍ ተጠናቀቀ

October 11, 2024

ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም.
+ + +

የጋምቤላ ፣ የቄለም ወለጋ፣ የአሶሳ፣ የምዕራብ ወለጋ ፣ የሆሮ ጉድሩ ፣ የምስራቅ ወለጋ እና የደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣ የጋምቤላ ክልል እና የቤኒ ሻንጉል ክልል የሰላምና የልማት አንባሳደር ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ከሐምሌ 2016ዓ.ም. ጀምሮ ባደረጉት ሐዋርያዊ ጉዞ በህገ ወጡ ሹመት ምክንያት ወደ ሕግ ያልገቡ አህጉረ ስብከቶችን ወደ ሕግ ከማስገባት ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ቱሩፋቶችን ለቤተክርስቲያን በማትረፍ ሐዋርያው ጉዟቸውን ማጠናቀቃቸውን የምስራቅ ወለጋ ሀገረ ስብክት ሕዝብ ግንኙነት ክፍል አስታወቀ።

ብፁዕነታቸው በሁሉም አህጉረ ስብከት የቤተክርስቲያንን አንድነት በማስጠበቅና ሥርዓትን በመዘርጋት ዘርፈ ብዙ ውጤት ያሳዩ ሲሆን ከጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. ሕገ ወጥ ሹመት በኋላ ከሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተሳታፊነት ተለይተው የነበሩት የሦስቱ ወለጋ አህጉረ ስብከት በዘንድሮው ዓመት በሚከበረው 43ኛው የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ ላይ ለመገኘት ከየሀገረ ስብከቱ ሰባት ሰባት ልዑካን ተወክለው ወደ መንበረ ፓትርያርክ እየመጡ እንደሆነ ተገልጿል።

የ7ቱ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሐዋርያዊ ጉዟቸው ማጠናቀቂያ ላይ በጊንቢ ከተማ በአቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም ጸሎተ ኪዳነ አድርሰው የጉዟቸው መጀመሪያ አድረገውት ወደነበረው ምስራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት በማቅናት የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅና የየክፍል ኀላፊዎች፣ የሆሮ ጉድሩ አህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አሥኪያጅና የየክፍል ኀላፊዎች በነቀምቴ ከተማ የሚገኙ የአድባራትና የገዳማት አስተዳዳሪዎች ሊቃውነተ ቤተክርስቲያን እና የሰንበት ትምርት ቤት ወጣቶች በተገኙበት ህገ ቤተክርስቲያንን ጠብቆ በማስጠበቅ ረገድ መመሪያ ሰጥተዋል።

በ42ኛው የሰባካ ጉባኤ ስብሰባ ላይ ያልበሩት ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሮ ጉድሩና ምዕራብ ወለጋ አህጉረ ስብከት ወደ እናት መንበራቸው በመመለስ ከጥቅምት 4-10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚከበረውን 43ኛው የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ የበጀት ዓመቱን ቅጽ በመሙላት ከብፁዕነታቸው ጋር በመሆን ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ጀምረዋል።

ብፁዕነታቸውና የሀገረ ስብከቱ ልዑካን ወደ መንበረ ፓትርያርክ ሲያቀኑ በነቀምቴ ከተማ የአድባራትና የገዳማት አስተዳዳሪዎች ፣ ካህናት ፣ የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች እና ምዕመናን ሽኝት አድርገውላቸዋል።

ዘገባውን ያደረሰን የሀገረ ስብከቱ ሕዝብ ግንኙነት ነው።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/photo_2024-10-09_21-17-28-cover.jpg 426 400 tc https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg tc2024-10-11 12:31:012024-10-11 12:31:25ለሦስት ወራት በ6 አህጉረ ስብከት ሲካሄድ የነበረው ሐዋርያዊ ጉዞ ለቤተክርስቲያን ዘርፈ ብዙ ትርፎችን በማትረፍ ተጠናቀቀ
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: በህገ ወጥ መንገድ ተሠብሮ ከአገልግሎት ውጪ የነበረው  የምዕራብ ወለጋ መንበረ ጵጵስና   ጥገና ተደገርጎለት  በሰባቱ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ተባርኮ  ዳግም አገልግሎት  መስጠት ጀመረ። Link to: በህገ ወጥ መንገድ ተሠብሮ ከአገልግሎት ውጪ የነበረው  የምዕራብ ወለጋ መንበረ ጵጵስና   ጥገና ተደገርጎለት  በሰባቱ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ተባርኮ  ዳግም አገልግሎት  መስጠት ጀመረ። በህገ ወጥ መንገድ ተሠብሮ ከአገልግሎት ውጪ የነበረው ... Link to: ኹለተኛው የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃና መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የ12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ ተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር በጠቅላይ ቤተክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ ተከናወነ። Link to: ኹለተኛው የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃና መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የ12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ ተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር በጠቅላይ ቤተክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ ተከናወነ። ኹለተኛው የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃና መምሪያ የሰንበት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top