የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የማኅበራት ምዝገባና ክትትል መምሪያ ቀጣዩን የሥራ አተገባበር አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ።

July 9, 2023

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያ የማኅበራት ምዝገባና ክትትል መምሪያ በጥቅምት ወር ፳፻፲፭ ዓ.ም በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ዕውቅና ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ የውስጥ አሠራሩን ሲያመቻች የቆየ መሆኑን የሕግ ባለሙያው አቶ አያሌው ቢታኒ ሐምሌ ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።

የሕግ ባለሙያው አቶ አያሌው ቢታኒ ከዚሁ ጋር አያይዘው እንዳብራሩት የማኅበራት ምዝገባና ክትትል መምሪያ የመተዳደሪያ ደንብና የአፈጻጸም መመሪያ ተዘጋጅቶለታል።
ለተመዝጋቢ ማኅበራትም ሞዴል የሚሆን ቅጽ ተዘጋጅቷል ያሉት የሕግ ባለሙያው ወደ ምዝገባ የሚገቡ ማኅበራት የጠቅላላ አባላቱ ቁጥር ሰባት መቶ ሀምሣ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታይ መሆናቸው በማስረጃ የተረጋገጠላቸው፣የንስሐ አባት የያዙ፣ በትምህርተ ሃይማኖት በቂ ዕውቀት ያላቸው ይሆናሉ ብለዋል።

አቶ አያሌው ቢታኒ በሰጡት ማብራሪያ አክለው እንደገለጹትም በማኅበራት ምዝገባና ክትትል መምሪያ ከሚካተቱት የማኅበራት ዘርፎች ከስምንት ያላነሱ ሲሆን ከእነዚህም መካከል የማኅበራት አንድነት፣የሙያ ማኅበራት፣የበጎ አድራጎት ማኅበራት፣የሐዋርያት ማኅበራት ፣መንፈሳዊ አስጎብኚ ማኅበራት ይገኙባቸዋል።

ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የደቡብ ትግራይ ማይጨው እና ደቡብ ምሥራቅ ትግራይ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት የማኅበራት ምዝገባና ክትትል መምሪያ የበላይ ሐላፊ ሊቀ ጳጳስ ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት የማኅበራት ምዝገባና ክትትል መምሪያ ዋና ዓላማው ልዩ ልዩ ፈተና በበዛበት በዚህ ዘመን ምእመናን አንድነታቸውን እያጠናከሩ ባንድ ላይ በመቆም ዋስትናቸውን ለማረጋገጥ እንዲረዳቸው ታስቦ ሲሆን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንንም ባንድ ላይ ሆነን ለማሻገር እንድንችል ነው ብለዋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/photo_2023-07-09_17-31-52-cover.jpg 326 300 tc https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg tc2023-07-09 15:34:262023-07-09 15:34:26በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የማኅበራት ምዝገባና ክትትል መምሪያ ቀጣዩን የሥራ አተገባበር አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ።
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ደቀመዛሙርትን አስመረቀ Link to: ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ደቀመዛሙርትን አስመረቀ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት... Link to: በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራ ልዑካን ቡድን ወደ ክልል ትግራይ ርዕሰ ከተማ መቐለ ተጓዘ። Link to: በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራ ልዑካን ቡድን ወደ ክልል ትግራይ ርዕሰ ከተማ መቐለ ተጓዘ። በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራ ልዑካን ቡድን ወደ ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top