የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ቅዱስ ፓትርያርኩ የመድኃኔዓለም በዓልን በምስካየ ኀዙናን መድኃኔዓለም ገዳም አከበሩ

May 5, 2023

አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
***

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት እና ብፁዕ አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም የድል በዓል ተከበረ ።

በዓለ ንግሡ የምስካየኅዙናን መድኃኔዓለም ታቦት ከስደት የተመለሰበትን ወቅት ምክንያት በማድረግ ዛሬ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ,ም በከፍተኛ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ተከብሯ።

ታቦቱ ህጉ በቅዱስነታቸው መሪነት ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ሥርዓተ ዑደት ከተደረገ በኋላ በገዳሙ የሰንበት ት/ቤት እና በተምሮ ማስተማር ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ወረብ ቀርቧል ፣ በዕለቱ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ የኬንያና የምስካየኅዙንን መድኃኔ ዓለም ሊቀ ጳጳስ የበዓሉን ታሪካዊ ጉዞና መንፈሳዊ ይዘት መሰረት በማድረግ አባታዊ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በብፁዕ አቡነ ቶማስ ነአዊ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስም ዕለቱን በተመለከተ ሰፊ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል።

በመጨረሻም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማናት ባስተላለፉት አባታዊ መልዕክት ሕዝበ ክርስቲያኑ በሃይማኖቱ እንዲጸና፣በዓላቶችን ከማክበር ጎን ለጎን ስጋ ወደሙን ፣መቀበል የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን እንዲተጋ አደራ ካሉ በኋላ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአገር ሰላምና ደህንንነት ተግቶ በመጸለይ ፈጣሪውን እንዲለምን አደራ በማለት ሰፊ ትምህርተ ወንጌል ቃለ ምእዳንና ቡራኬ ሰጥተው የበዓሉ ፍፃሜ ሆነዋል ።

በበዓለ ንግሱ ላይ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣የቅዱስነታቸው ልዩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽ፣ንቡረዕድ ኤልያስ አብርሃ የመሪ ዕቅድ መምሪያ ኃላፊ፣የጠቅላይ ቤተክህነት መምሪያ ኃላፊዎችና ምዕመናንና ምዕመናት በተገኙበት በታላቅ ዴምቀት ተከብሮ ውሎአል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • የምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም 81ኛ ዓመት የአንድነት ኑሮ ምሥረታ ክብረ በዓል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ተከብረ
  • የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአዲስ አበባ የሰላምና የያብሮነት የጸሎት መርሐ ግብር ” ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ለዘላቂ ሰላማችን ” በሚል መሪ ቃል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና የሌሎች ሃይማኖት ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት አደረገ
  • የአዳማ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ካቴድራል 1ኛ ዓመት የቅዳሴ ቤት ክብረ በዓል ብፁዕ አባታችን አቡነ ጎርጎርዮስ በተገኙበት ተከበረ
  • በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት የለገጣፎ ኆኅተ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ቤት ተከበረ
  • ደንበኛ ተኮር ስርዓት የወለደው የነዋሪዎች አንድነት ከድርጅቱ አልፎ ከጠቅላይ ጽ/ቤቱ ጋርም እያስተሳሰረ መሆኑ ተገለጸ

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የህዝብ ግንኙነት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ። Link to: ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የህዝብ ግንኙነት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ። ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የህዝብ ግንኙነት... Link to: በጠቅላይ ቤተክህነት እየተገነባ ያለው ዓለም አቀፍ ሁለገብ አዳራሽ የግንባታ ሥራው ፹፯ ፐርሰንት መድረሱ ተገለጸ። Link to: በጠቅላይ ቤተክህነት እየተገነባ ያለው ዓለም አቀፍ ሁለገብ አዳራሽ የግንባታ ሥራው ፹፯ ፐርሰንት መድረሱ ተገለጸ። በጠቅላይ ቤተክህነት እየተገነባ ያለው ዓለም አቀፍ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top