እንኳን ለ፳፻፲፯ ዐዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችኹSeptember 10, 2024 “…እርስ በእርሳችኹ በሰላም ኑሩ።” ፩ኛ ተሰ. ፭፥፲፫ እግዚአብሔር ሀገራችንና ቤተ ክርስቲያናችንን በሰላም ይጠብቅልን። በዓሉ የተቀደሰ፣ የሰላም፣ የደስታና የጤና እንዲኾንላችኹ እመኛለኹ። *ልዑል እግዚአብሔር የተቀደሰ ዐዲስ ዓመት ያድርግልን።* አባ ዲዮናስዮስ የምሥራቅ ጎጃም፣ እና የጀርመን አካባቢው አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/Screenshot-from-2024-09-10-21-45-21-cover-1.png 387 300 tc https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg tc2024-09-10 19:46:392024-09-10 19:46:39እንኳን ለ፳፻፲፯ ዐዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችኹ