የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ለአንድ ዓመት ያህል የሠለጠኑ ፳፪ ካህናት ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ዶ/ር በተገኙበት ተመረቁ።

January 13, 2025

ጥር ፭ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም
++++++++++++++++
ኢሉ አባቦራ-ኢትዮጵያ
“””””””””””””””””””””””

ማኅበረ ቅዱሳን ጎሬ ወረዳ ማዕከል ለአንድ ዓመት ያህል ያሠለጠናቸውን 22 ካህናትን የኢሉ አባ ቦራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የመቱ ፈለገ ሕይወት መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶ/ር)፣ የኢሉ አባ ቦር ሀገረ ስብከት የመምርያ ኃላፊዎች ፣ የማኅበረ ቅዱሳን መቱ ማዕከል ፣ ተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት በኖኖ ሳርዶ ማርያም በአቡነ ሚካኤል ካልዕ ስም በተገነባው አብነት ትምህርት ቤት ውስጥ አስመርቋል።

ካህናቱ በቆይታቸው ሰዓታት ፣ ኪዳን ፣ ሊጦንና ቅዳሴ በግዕዝና በዕዝል ተምረው ለአገልግሎት እንዲዘጋጁ የተደረገ ሲሆን ቀድሰው ከወጡ በኋላ ወንጌል እንዲያስተምሩ መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶችንም መማራቸው ተጠቁሟል።

ብፁዕነታቸው ሀገረ ስብከቱ ከማኅበረ ቅዱሳንና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የተዘጉትን አብያተ ክርስቲያናት ለማስከፈት እየሠሩ መሆኑን በመግለጽ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ ሰጥተዋል።

የጎሬ ወረዳ ማዕከል ማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ቀሲስ ምትኩ ተፈሪ እንዳመለከቱት ለሥልጠናው ሀገር ውስጥና ሀገር ውጭ ከሚኖሩ የቤተ ክርስቲያን ልጆች በማሰባሰብ ከ 750,000 ብር በላይ ወጪ መደረጉን በመግለጽ የተዘጉትን አብያተ ክርስቲያናት ለማስከፈት በ 2015 ዓ.ም ዕቅድ ነድፎ እየሠራ መሆኑን አመላክተዋል።

©ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል ነው

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር በጽርሐ ተዋሕዶ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተካሔደ ። Link to: የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር በጽርሐ ተዋሕዶ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተካሔደ ። የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ... Link to: በሀዲያና ስልጤ ሀገረስብከት በሚሻ ወረዳ ቤተክህነት የቦከሙራ ዌራሞ ቅዱስ ዩሐንስ  ወልደ ነጎድጓድ ህንጻ ቤተክርስቲያን ተመረቀ። Link to: በሀዲያና ስልጤ ሀገረስብከት በሚሻ ወረዳ ቤተክህነት የቦከሙራ ዌራሞ ቅዱስ ዩሐንስ  ወልደ ነጎድጓድ ህንጻ ቤተክርስቲያን ተመረቀ። በሀዲያና ስልጤ ሀገረስብከት በሚሻ ወረዳ ቤተክህነት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top