የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት በሰበታ ገላን ጉዳና ፉሪ ክፍለ ከተማ የወለቴ ደብረ ገሊላ ቅዱስ በዓለ ወልድና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የአዲስ ሕንፃ ቤተመቅደስ መሰረት ድንጋይ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገረ ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተቀመጠ።

February 8, 2026

የካቲት ፩ ቀን ፳፻ ፲ወ፰ ዓ.ም

የአዲሱ ሕንፃ ቤተመቅደስ መሠረት ድንጋይ ሲቀመጥ የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ዓለማየሁ ተፈራ ፣የወለቴ ደብረ ገሊላ ቅዱስ በዓለ ወልድና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ይባቤ ታደሰ ጌጡ ፣ የሀገረ ስብከቱ የሥራ ኅላፊዎች ፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፣ ካህናት አባቶች ፣ ዘማሪያን እንዲሁም ምእመናን ተገኝተዋል።

ብፁዕነታቸው የሕንፃ ቤተክርስቲያኑ መሰረት ድንጋይ መቀመጡን ተከትሎ ባስተላለፉት መልእክት ” እናንተ ከበረታችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ሁኖ ይሠራል ፣ሥራውን የሚሰራ እግዚአብሔር ነው እናንተ አይደላችሁም ፤እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ ነው ሥራ የሚሰራው ፣ስለዚህ ሁላችሀም ተባብራችሁ በአጭር ጊዜ መሥራት ነው”ብለዋል።

ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የአዲሱን ሕንፃ ቤተመቅደስ መሠረት ድንጋይ ባስቀመጡበት በዚሁ አገልግሎታቸው የደብሩን ፀበል ቤት ባርከው አገልግሎት ያስጀመሩ ሲሆን የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ታቦተ ሕግንም ወደ ቤተክርስቲያኑ አስገብተዋል።

ከዚህ በመለስ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገረ ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መሪነትና አዘጋጅነት በሸገር ከተማና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ አህጉረ ስብከት በልዩ ልዩ አድባራት የሚከናወነው “ወጣትነት ለቤተክርስቲያን” የተሰኘው የትምህርተ ወንጌል አገልግሎትም ለ40ኛ ዙር በዚሁ ቤተክርስቲያን መከናወን ጀምሯል።

የወለቴ ደብረ ገሊላ ቅዱስ በዓለ ወልድና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በ2013 ዓ.ም በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የተመሰረተ መሆኑ ይታወቃል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅጣጫ ሰጪነት እየታደሰ የሚገኘውን ዕድሜ ጠገቡን የወንጪ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ጎበኙ
  • ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ውስጥ እየተገነባ ያለውን ዓለም አቀፍ የሥብሰባ አዳራሽ ጎበኙ
  • በብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ተጀምሮ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ትጋት ለፍጻሜ የበቃው ባለ 480 ካሬ ሜትር ሁለገብ ሕንጻ ተመረቀ
  • ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
  • ቅዱስ ሲኖዶስ በልማትና ዘመናዊ አሠራር ላይ ያተኮሩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ለ6 ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የ2018 ዓ.ም የርክበ ካህናት ጉባኤውን አጠናቀቀ

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: በፒያሳና በአራት ኪሎ ለሚገነቡት ሕንጻዎች የሳይት ርክክብ ተደረገ። Link to: በፒያሳና በአራት ኪሎ ለሚገነቡት ሕንጻዎች የሳይት ርክክብ ተደረገ። በፒያሳና በአራት ኪሎ ለሚገነቡት ሕንጻዎች የሳይት... Link to: የቤተ ክርስቲያን ነገዎችን የተሻለ ለማድረግ ሥልጠና አስፈላጊ ነው ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ገለጹ። Link to: የቤተ ክርስቲያን ነገዎችን የተሻለ ለማድረግ ሥልጠና አስፈላጊ ነው ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ገለጹ። የቤተ ክርስቲያን ነገዎችን የተሻለ ለማድረግ ሥልጠና...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top