የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የቤቶችና ሕንጻዎች ልማት ድርጅት ሠራተኞቹን አመሰገነ።

June 30, 2026
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
በመርሐግብሩ ላይ ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ክርስቲያናዊ ልማትና ተራድኦ ኮሚሽን እና የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የበላይ ሊቀ ጳጳስ ሊቀ ሥዩማን እስክንድር ገብረ ክርስቶስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ዋና ኃላፊ እና የቤቶችና ሕንጻዎች ልማት ድርጅች ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም የድርጅቱ ልዩ ልዩ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ተገኝተዋል::
በመርሐግብሩ በተቋሙ የተሻለ አፈጻጸም ያስመዘገቡ የተቋሙ ሠራተኞች የምሥጋናና የዕውቅና መርሐ ግብር የተከናወነ ሲሆን ለሠራተኞቹ በብፁዕ አቡነ ሳሙኤልና በሊቀ ሥዩማን እስክንድር ገ/ክርስቶስ አማካኝነት የምሥጋና የምሥክር ወረቀት ተሰጥቷል።
ሊቀ ሥዩማን እስክንድር ገ/ክርስቶስ በመሥጋና እና በዕውቅና መርሐግብሩ ላይ ድርጅቱ ላስመዘገባቸው ውጤቶች የድርጅቱ ሠራተኞች እጅግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክታችኋል በዚህም ለትጋታችሁ እና ለጽናታችሁ በድርጅቱ ስም እያመሰገንኩኝ ወደፊትም ለሚኖረን ቆይታ በከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት እራሳችሁን እንድታዘጋጁና ሥራችሁን በኃላፊነትና በታማኝነት እንድትሠሩ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።
አክለውም ከዚህ ቀደም ድርጅቱ የመጣባቸው የአሠራር ክፍቶች አሁን ላይ የማይቀጥልና ሁሉም ሠራተኛ ሥራውን በአግባቡ መሥራት እንዳለበት እንዲሁም የምሥጋና መርሐ ግብሩ እንዳለ ሆኖ የአሠራር ክፍተት የሚታይባቸው ሠራተኞች አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድበት ጠቅሰው በቀጣይ ዓመት ድርጅቱ እራሱን እና አሠራሩን በቴክኖሎጂ በማዘመን ዘመኑን የዋጀ እና የተቀላጠፈ አገልግሎት የሚሰጥበትን ከፍተኛ ሥራዎች የምናከናውንበት ነው ብለዋል።
ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል በመርሐ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንዲ አይነት የዕውቅናና የምሥጋና መርሐ ግብራት የሠራተኛውን የሚያቀራርቡ ለተሻለ ሥራ የሚያተጉ ከመሆናቸው ባሻገር ጥሩ የአመራር ጥበብ የታየበት ነው ያሉ ሲሆን ይሄ ተግባር የአንድን ድርጅት የማዘመንና የማሳደግ ውጤት ጉልህ ማሳያ ነው ፤ አሁን የተሸለማችሁ በቀጣይ የተሻለ ውጤት በማምጣት ራሳችሁንም ተቋማችሁን ማሳደግ መለወጥ ይገባችኋል፤ በዚኛው ዙር ያልተሸለማችሁ የተቋሙ ሠራተኞች በቀጣይ በሥራችሁ በመትጋትና በመለወጥ በቀጣይ ዓመት የተሻለ ውጤት በማምጣት እንድትሸለሙ ሲሉ አባታዊ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
በመጨረሻም የእውቅናና የምሥክር ወረቀት የተሰጣቸው የድርጅቱ ሠራተኞች ለተደረገላቸው እውቅናና ምሥጋና መደሰታቸውን ገልጸው በቀጣይ ተቋሙን አሁን ካለው በተሻለ በትጋትና በታማኝነት እንደሚያገለግሉ ቃል ገብተዋል።
መርሐ ግብሩ በብፁዕ አቡነ ሳሙኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ክርስቲያናዊ ተራዶኦ ልማት ኮሚሽንና የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የበላይ ሊቀ ጳጳስ በጸሎት ተጠናቋል።© EOTC TV
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/pr000022.jpeg 299 448 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-06-30 17:06:152026-06-30 17:06:15የቤቶችና ሕንጻዎች ልማት ድርጅት ሠራተኞቹን አመሰገነ።
Search Search

Recent Posts

  • የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአራቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ትርጓሜ ምስክር ት/ቤት በባሕር ዳር ከተማ ለሚያስገነባው “የሕክምና መንደር” የመሠረት ድንጋይ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ተቀመጠ።
  • የላሊበላ ቅርሶችን ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ።
  • በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) እና የዲጂታል ሽግግር አማካሪ ኮሚቴ ለአስተዳደር ጉባኤው በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ እየሠራ ያለውን የተለያዩ የጥናት ሰነዶች አቀረበ፡፡
  • የቤቶችና ሕንጻዎች ልማት ድርጅት ሠራተኞቹን አመሰገነ።
  • “ተመራቂዎች በየተሰማሩበት የስምሪት መስክ ሁሉ እንደ መብራት ሊያበሩ ይገባል” ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ

Archives

  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: “ተመራቂዎች በየተሰማሩበት የስምሪት መስክ ሁሉ እንደ መብራት ሊያበሩ ይገባል” ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ Link to: “ተመራቂዎች በየተሰማሩበት የስምሪት መስክ ሁሉ እንደ መብራት ሊያበሩ ይገባል” ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ “ተመራቂዎች በየተሰማሩበት የስምሪት መስክ ሁሉ... Link to: በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) እና የዲጂታል ሽግግር አማካሪ ኮሚቴ ለአስተዳደር ጉባኤው በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ እየሠራ ያለውን የተለያዩ የጥናት ሰነዶች አቀረበ፡፡ Link to: በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) እና የዲጂታል ሽግግር አማካሪ ኮሚቴ ለአስተዳደር ጉባኤው በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ እየሠራ ያለውን የተለያዩ የጥናት ሰነዶች አቀረበ፡፡ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top