የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስ የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዘመን መለወጫን በዓል አስመልክተው አባታዊ ቃለ በረከት አስተላለፉ።

September 10, 2024

መስከረም ፩ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የፌስቡክ ገጽ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

“ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ፤ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም።”
“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” መዝ ፷፬÷፲፩

የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ምእመናንና ምእመናት

ከሁሉ አስቀድሜ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ያለፈውን ዓመት በሰላምና በጤና በሕይወት ጠብቆ አሁን ላለንበት ጊዜና ሰዓት ያደረሰን ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

ውድ የሰላምና የፍቅር ተምሳሌት የሆነችው የበረሃዋ ንግስት የድሬዳዋ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች እንዲሁም በሀገር ውስጥና በውጪው ዓለም የምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንና መላው የሀገራችን ሕዝቦች በሙሉ።

እንኳን ለ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የሰላም አምላክ የፍቅር ጌታ የደስታ ሁሉ ባለቤት መጪውን ጊዜ ዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ ጌታ እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለቤተክርስቲያናችን ሰላምና ፍቅር ሰጥቶን በጋራ ሀገራችን ኢትዮጵያንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን የምናለማበትና የምናሳድግበት የተጣላን የምንታረቅበት ከድኅነት ከችግር ነፃ የምንወጣበት የበረከትና የይቅርታ ዓመት ያድርግልን። ውድ ኦርቶዶክሳውያን መላው የሀገራችን ሕዝብ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ በደላችንን ይቅር እንዲለን ከክፋት፣ከተንኮል፣ከሀሜት፣ከዘረኝነት ጸድተን በንጽህናና በቅድስና ሆነን ዘወትር ሁሉን ማድረግ ወደሚችለው አምላክ እንጸልይ ጌታ እግዚአብሔር ተአምራትን ያደርጋል ዓመቱን የሰላም፣የፍቅር፣የይቅርታ፣የአንድነት ያድርግልን አሜን።

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ !

አባ በርተሎሜዎስ
የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
መስከረም ፩ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም
ድሬዳዋ ኢትዮጵያ

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/Screenshot-from-2024-09-10-21-39-30-cover.png 400 344 tc https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg tc2024-09-10 19:39:502024-09-10 19:39:50ብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስ የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዘመን መለወጫን በዓል አስመልክተው አባታዊ ቃለ በረከት አስተላለፉ።
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን። Link to: እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን። እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ይ... Link to: ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ዶ/ር የሐይማኖት አባቶች ሠላም እንዲሰብኩ አሳሰቡ! Link to: ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ዶ/ር የሐይማኖት አባቶች ሠላም እንዲሰብኩ አሳሰቡ! ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ዶ/ር የሐይማኖት አባቶች...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top