የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

“ተዘከሩ መኳንንቲክሙ ዋኖቻችሁን አስቡ” (ዕብ 13÷7)

August 16, 2025

ነሐሴ 10 ቀን 2017ዓ.ም
+ + +
፭ኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ  ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት  ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት (ዶ/ር) 13ኛ ዓመት የእረፍታቸው መታሰቢያ   ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት  ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ የሸገር ከተማና የደቡብ ምዕራብ ሸዋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና  የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም የበላይ ጠበቂ ፣ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣በክልል ትግራይ ደቡባዊ ዞን ማይጨውና የራያ ስድስቱ ወረዳዎች አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣የማኅበራት ክትትልና ቁጥጥር ማደራጃ መምሪያ የበላይ ኀላፊ፣( የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ተወካይ) ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ  የአዲስአበባ ፣ የሐድያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ  ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣  ንቡረ እድ ኤልያስ አብርሃ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት በመንፈሳዊ ዘርፍ ምክትል ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ፣ ረ/ፕ ቀሲስ ግርማ ባቱ  የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት  የኢኮኖሚ ዘርፍ ምክትል  ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢ/ሃ ጉ/ጠ/ፀሐፊ   ፣  የመንበረ ፓትርያርክ የየመምሪያና የየድርጅት ኀላፊዎች ፣  የአዲስአበባ ሀገረ ስብከት የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች ፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች ፣ የቅዱስነታቸው የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸው ፣ ምዕመናንና ምዕመናት በተገኙበት በጸሎተ ፍትሐት፣  በደማቅ መንፈሳዊ አገልግሎት የታሰበ ሲሆን።

በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ  “”ተዘከሩ መኳንንቲክሙ ዋኖቻችሁን አስቡ”  (ዕብ 13÷7) በማለት ቅዱስነታቸው የሚያወሳ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመጨረሻም በብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊና የብፁዕ ወቅዱስ ተወካይ   አባታዊ መልዕክት ተላልፎ በጸሎት ተዘግቷል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በቡግና ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖት ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ Link to: የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በቡግና ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖት ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በቡግና... Link to: ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በወንጪ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም በመከናወን ላይ የሚገኘውን የልማት ሥራና የሕንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ ሂደትን ጎበኙ። Link to: ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በወንጪ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም በመከናወን ላይ የሚገኘውን የልማት ሥራና የሕንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ ሂደትን ጎበኙ። ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በወንጪ ቅዱስ ቂርቆስ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top