የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዕድሳት የደረሰበትን አሁናዊ ሁኔታ በተመለከተ ለቅዱስ ፓትርያርኩ እና ለብፁዓን አባቶች መግለጫ ቀረበ

April 22, 2026

ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም
‎የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዕድሳት አስመልክቶ በተሰጠው መግለጫ ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘኣክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ‎ብፁዕ አቡነ ሳዊሮሰ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አሀጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ‎ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱሰ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊና የራያ ሀገረ ስበከት ሊቀጳጳስ፣ ‎ብፁዕ አቡነ ሳዊሮሰ የቴክሳስ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ‎ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተገኝተዋል ።
‎
‎በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምሥራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምዕመናን የሚሳለሙት ታሪካዊው የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም፣ የሕንጻውን ጥንታዊነት ለመጠበቅና ምዕመናን የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሰፊ የዕድሳት ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል ።
‎‎መገለጫዉን ያቀረቡት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮሰ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሲሆኑ ‎የዚህ ታላቅ የዕድሳት ፕሮጀክት ዓላማ በጊዜ ብዛትና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በቤተክርስቲያኑ ጣሪያ፣ ግድግዳ እና ውጫዊ አካላት ላይ የደረሱ ጉዳቶችን መጠገን እና የቤተክርስቲያኑን ጥንታዊ የኪነ-ሕንጻ ጥበብና ታሪካዊ ይዘት ሳይለቅ በባለሙያዎች የታገዘ ጥገና ማካሄድ እንደሆነ ባቀረቡት ማብራሪያ ገልጸዋል ።
‎ብፁዕነታቸው ዕድሳቱ በብዙ ምዕራፎች የተከፈለ መሆኑን ገልጸው ጥናትና የዲዛይን ሥራዎችን ማጠናቀቅ ፣ የቤተክርስቲያኑን ዋና አካል (መቅደስና ቅኔ ማኅሌት) የመጠገን ሥራ ፣ የአጸዱንና በዙሪያው ያሉ አገልግሎት መስጫዎችን የማዘመን ሥራን ያካትታል ብለዋል ።
ብፁዕነታቸው ‎ይህ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት ሥፍራ ብቻ ሳይሆን የሀገር ቅርስ ቢሆንም ፤ ላለፉት 64 ዓመታት ዕድሳት ሳይደረግበት የቆየው ሕንጻ ቤተክርስቲያን ከፍተኛ ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ዕድሳቱ እየተከናወነ ይገኛል ብለዋል። ለዕድሳቱ የሚያስፈልገው አጠቃላይ ወጪ ከ134 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚያሰፈልግም ተጠቁሟል ።
‎ለዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት ስኬት ምዕመናን በጸሎት፣ በጉልበትና በገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል።
በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በገዳሙ ስም በተከፈቱ የባንክ ሒሳቦች አማካኝነት የድርሻቸውን እንዲወጡ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጥሪ አቅርበዋል።©EOTCTV

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/0018.jpg 360 640 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-04-22 09:33:182026-05-05 09:34:37የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዕድሳት የደረሰበትን አሁናዊ ሁኔታ በተመለከተ ለቅዱስ ፓትርያርኩ እና ለብፁዓን አባቶች መግለጫ ቀረበ
Search Search

Recent Posts

  • የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአራቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ትርጓሜ ምስክር ት/ቤት በባሕር ዳር ከተማ ለሚያስገነባው “የሕክምና መንደር” የመሠረት ድንጋይ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ተቀመጠ።
  • የላሊበላ ቅርሶችን ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ።
  • በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) እና የዲጂታል ሽግግር አማካሪ ኮሚቴ ለአስተዳደር ጉባኤው በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ እየሠራ ያለውን የተለያዩ የጥናት ሰነዶች አቀረበ፡፡
  • የቤቶችና ሕንጻዎች ልማት ድርጅት ሠራተኞቹን አመሰገነ።
  • “ተመራቂዎች በየተሰማሩበት የስምሪት መስክ ሁሉ እንደ መብራት ሊያበሩ ይገባል” ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ

Archives

  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ለፉት አራት ቀናት በኬንያ ንይሮቢ በሐዋርያዊ አገልግሎት ላይ የሰነበቱት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል Link to: ለፉት አራት ቀናት በኬንያ ንይሮቢ በሐዋርያዊ አገልግሎት ላይ የሰነበቱት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል ለፉት አራት ቀናት በኬንያ ንይሮቢ በሐዋርያዊ አገልግሎት... Link to: ቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ይዞት የተነሳውን ደንበኛ ተኮር ስርዓት ተፈጻሚ ለማድርግ የመጀመሪያውን ምዕራፍ አጠናቆ በዛሬው እለት በይፋ አስመረቀ Link to: ቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ይዞት የተነሳውን ደንበኛ ተኮር ስርዓት ተፈጻሚ ለማድርግ የመጀመሪያውን ምዕራፍ አጠናቆ በዛሬው እለት በይፋ አስመረቀ ቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ይዞት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top