የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያስገነባውን ባለ ሰባት ወለል ሁለገብ ምትክ ሕንጻ ለቅድስት ቤተክርስቲያን አስረከበ።

June 30, 2025

ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም
===============
አዲስአበባ -አበበ
“””””””””””””””””””””””

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት እና በእርጅና ምክንያት በፈረሰው በተለምዶ መሐሙድ ሙዚቃ ቤት በመባል በሚታወቀው “በጽርሐ ምኒሊክ” ሕንጻ ምትክ ዐዲስ ሁለገብ ሕንጻ ገንብቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስረከበ። ሕንጻውን ያስረከቡት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሲሆኑ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ሕንጻውን ተረክበዋል ።

በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ; ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣ የደቡብ ምሥራቅ ትግራይና የራያ አህጉረ ስብከት፣ ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

ወጪው ሙሉ በሙሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተሸፍኖ የተገነባው አዲሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሁለገብ ሕንጻ በኮሪደር መልሶ ማልማት እና ሕንጻው በእርጅና ምክንያት የተጎዳ በመሆኑ በአዲስ መልክ ባለ 7 ወለል ሕንጻ የቀድሞው ሕንጻ ምትክ ሁኖ ለቤተክርስቲያን የተሰጠ እንደሆነ ተገልጿል ። ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ በምረቃ እና በርክክብ መርሐ ግብር ላይ ”ልማት የበጎ ሐሳብ ውጤት ነው ”በማለት ንግግራቸው የጀመሩ ሲሆን ይህን የመሰለ ዘመናዊና ሁለገብ ሕንጻ በመገንባት ላስረከቡን ክብርት ከንቲባና ባለድርሻ አካላት ሁሉ በከፍተኛ ደስታ ምስጋናቸውን አቅረበዋል ።

ቅዱስ ፓትርያርኩ በዕለቱ ባደረጉት ንግግር “የቄሳርን ለቄሳር ስጡ” በማለት የጀመሩ ሲሆን የእግዚአብሔር የሆነ ነዋይ በክብር ስላስረከባችሁን እናመሰግናለን በማለት ምስጋናቸውን አቅረበዋል ። ቅዱስነታቸው ቃልን በሥራ ለመተግበር የተከናወነው ተግባር የሚደነቅ መሆኑን የተገለጹ ሲሆን በቤተክርስቲያንዋ ለክብርት ከንቲባዋ እና ከተማ አስተዳደሩ የዕውቅናና የምስክር ወረቀት አበርክተዋል ።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት “መልዕክት ዘመኑ የዋጀ ለቀጣይ ትውልድ ተሻጋሪ የሆነው ከአከባቢው ጋር የሚስማማ ዘመናዊ ሕንጻ ነው ሲሉ ” ገልጸዋል ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በከተማው በተለያዩ ቦታዎች ለኮሪደሩ ልማት እያደረገችው ያለችውን አስተዋጽኦ በማውሳት ምስጋናቸውን አቅርበዋል ። በከተማ አስተዳደሩ በሕንጻው ግንባታው በሙያቸው ሲወጡ ሲወርዱ የነበሩ አካላት የዕውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ።

ሁለገብ ሕንጻዉ በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በተለምዶ መሐሙድ ሙዚቃ ቤት በመባል በሚታወቀዉ የቤተክርስቲያኗ ይዞታ ላይ የተገነባ ነዉ።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን “ሕገ_ቤተክርስቲያንና_ልማት” በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ለሚገኙ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤና የልማት ኮሚቴ አመራሮችና አባላት የተዘጋጀ ስልጠና ተካሄደ። Link to: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን “ሕገ_ቤተክርስቲያንና_ልማት” በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ለሚገኙ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤና የልማት ኮሚቴ አመራሮችና አባላት የተዘጋጀ ስልጠና ተካሄደ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን... Link to: “ዝክረ ወንጌል ወዝክረ ሊቃውንት”በሚል መሪ ቃል በስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ከትምህርትና ማሰልጠኛ መምሪያዎች ጋር በመሆን የሁለት ቀናት የምክክር ጉባኤ አዘጋጀ። Link to: “ዝክረ ወንጌል ወዝክረ ሊቃውንት”በሚል መሪ ቃል በስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ከትምህርትና ማሰልጠኛ መምሪያዎች ጋር በመሆን የሁለት ቀናት የምክክር ጉባኤ አዘጋጀ። “ዝክረ ወንጌል ወዝክረ ሊቃውንት”በሚል መሪ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top