የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ለሦስት ቀናት የቆየው የምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት 22ኛው መደበኛ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ።

November 17, 2023

ኅዳር 6/2016 ዓ/ም ጭሮ
===
በብፁዕ አቡነ እንጦንስ የምዕራብ ሐረርጌና የአፋር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የሚመራው ጉባኤ በዛሬውም ዕለት የተጠናቀቀ ሲሆን በጉባኤው መዝጊያ ላይ የዞኑ የሃይማኖቶች ሕብረት የሥራ ሂደት መሪ ኃላፊ የሆኑት አቶ አወል …. ተገኝተው ስለወቅታዊው የዞናችን ሰላምና ጸጥታ ፣ እንዲሁም ተቻችሎ ስለመኖር ፣ የሃይማኖት ተቋማት የሰላም አምባሳደር በመሆናቸው ስለ ሰላም ጠንክረው መሥራትና ማስተማር እንዳለባቸዉ አጽንኦት ሰጥተው ያሳሰቡ ሲሆን ፣ በተለያዩ የከተማና የገጠር አብያተ ክርስቲያናት በተለያዩ ወረዳዎች በሚገኙ በመሬት አስተዳደርና በከተማ አስተዳደር በኩል እየደረሰባቸው የሚገኘውን አስተዳደራዊ በደል ለአቶ አወል ከተለያዩ የወረዳ ቤተ ክህነት ኃላፊዎች ፣ የአድባራት አስተዳዳሪዎችና ምክትል ሊቃነ መናብርት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ችግሮቹን ነቅሰው ያቀረቡ ሲሆን እንደ ሃይማኖቶች ሕብረት የሥራ ሂደት ኃላፊነታቸው ይህን ችግር ከሀገረ ስብከቱ ጋር በመሆን ለሚመለከተው ክፍል አሳውቀው መፍትሔ እንደሚያሰጡ ገልጸዋል።

በመቀጠልም ጉባኤው ባለ 14 ነጥብ የጋራ አቋም መግለጫ ያለው ቃለ ጉባኤ በመጋቤ ሥርዓት ቀሲስ ዘነበ ብርሃኑ የሀገረ ስብከቱ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ ከቀረበ በኋላ በ2015 የበጀት ዓመት በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በመልካም አስተዳደር፣ በስብከተ ወንጌል ማስፋፋት ፣ የሰንበት ትምህርት ቤትን በማጠናከር ፣ ራስ አገዝ ልማትን በማፋጠን ፣ ወዘተ … ጥሩ የሥራ ውጤት ላስመዘገቡ የወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶችና የገዳማትና አድባራት ጽ/ቤቶች ከ1-3 ለወጡ የሰርተፍኬትና የተለያዩ የማጠናከሪያ ሽልማቶች ከብፁዕነታቸው የተቀበሉ ሲሆን ፣እንዲሁም ጥር 27/2015 ዓ/ም በተፈጠረው የቤተ ክርስቲያን ፈተና ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጎን በመቆም በሕግ በኩል መብቷን አስጠብቀው ከሕገወጡ ዘረፋ ለታደጉ 4 የበጎ ፈቃደኞች የሕግ ባሙያዎች ያበረከቱት አስተዋጾ በክቡር ሥራ አስኪያጁ በሊቀ ኅሩያን ቆሞስ አባ ፍቅረ ዮሐንስ ብርሃኑ ለጉባኤው ታዳሚ ሰፊ ገለጻ ከአደረጉ በኋላ የዕውቅና ሰርተፍኬትና የምስጋና ሽልማት ከብፁዕነታቸው እጅ ተቀብለዋል።

በመጨረሻም በብፁዕ አቡነ እንጦንስ የምዕራብ ሐረርጌና የአፋር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ የጉባኤው ፍጻሜ ሆኗል ሲል የሀገረ ስብከቱ ጽሕፈት ቤት በላከልን ዘገባ ገልጿል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: “ደን(ዕጽዋት )ለምድራችን የደም ሥርና ልብሷ ነው።ስለሆነም ምድራችን ስሯ ተቆርጦ ሕይወቷን እንዳታጣ የመጠቅና የመንከባከብ ኃላፊነት የሰው ልጆች በመሆኑ ደኖቻችንን በመንከባከብ ኃላፊነታችንን እንወጣ።” Link to: “ደን(ዕጽዋት )ለምድራችን የደም ሥርና ልብሷ ነው።ስለሆነም ምድራችን ስሯ ተቆርጦ ሕይወቷን እንዳታጣ የመጠቅና የመንከባከብ ኃላፊነት የሰው ልጆች በመሆኑ ደኖቻችንን በመንከባከብ ኃላፊነታችንን እንወጣ።” “ደን(ዕጽዋት )ለምድራችን የደም ሥርና ልብሷ... Link to: የአሶሳ እንዚ መካነ ገነት መድኃኔአለም ካቴዴራል የህንፃ ግንባታ ኮሚቴ የመንበረ ጵጵስና ገዳማትና አድባራት የማጠናቀቂያ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉለት ጠየቀ፤ Link to: የአሶሳ እንዚ መካነ ገነት መድኃኔአለም ካቴዴራል የህንፃ ግንባታ ኮሚቴ የመንበረ ጵጵስና ገዳማትና አድባራት የማጠናቀቂያ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉለት ጠየቀ፤ የአሶሳ እንዚ መካነ ገነት መድኃኔአለም ካቴዴራል...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top