የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀዋሳ ከተማና ዙሪያ ወረዳ በሀዋሳ ከተማ በደብረ ታቦር ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ንግሥ በታላቅ ድምቀት ተከበረ።

September 8, 2024

ጳጉሜን 3/2016 ዓ/ም
================
ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ሀገረ ስብከትና የታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ዋና ጸሐፊ መግቤ ሥርዓት ዳንኤል ጌታቸው፣የሀገረ ስብከቱ የየመምሪያ ኃላፊዎች፣የሀዋሳ ከተማና ዙሪያ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ላዕከ ወንጌል ቀሲስ ደግፌ ባንቡራ፣የገዳማትና የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ምእመናንና ምእመናት የተገኙ ሲሆን ከሥርዓተ ቅዳሴው በኋላ ክፍል አንድ በጋቤ ምሥጢር ቆሞስ አባ  ሠርጸ ሚካኤል የባሌ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ክፍል ኃላፊ፣ ክፍል ሁሉት በዲያቆን ብርሃን አድማስ ትምህረተ ወንጌል ተሰጥቷል።

ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው በብፁዕ አቡነ ዮሴፍ መሪነት እጅግ በፍጥነትና በጥራት እየተገነባ ወዳለው ጠበል ቤት በመሄድ ጸሎት ከተደረገ በኋላ በብፁዕነታቸው ተባርኮ ወደ ዐውደ ምህረት በመመለስ ሥርዓተ ዑደቱ እንደ ተጠናቀቀ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና በሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን በቅደም ተከተል ያሬዳዊ ወረብ ቀርቧል።

በመጨረሻም ብፁዕ  አባታችን አቡነ ዮሴፍ  የዛሬው በዓል በሁለቱም መምህራን የተገለጠ በመሆኑ በሰማነው ቃል ፍሬ ማፍራት ከቻልን በቂ ነው።    ምክንያቱም እኛ ላልፈጠርነው ሰውነት ከመጨነቅ ይልቅ ምድራዊውን ረስተን ሰማያዊ አስበን መኖር አለብን።

የዛሬው በዓል አንድም ነገረ ምጽአቱ የሚታሰብበት ሲሆን ምጽአት ደግሞ የሠራነውን የምንቀበልበት ካልሠራንም የምንቀጣበት ስለሆን ሰማያዊውን አስቡ የሚል አባታዊ መልእክት አስተላልፈው በብፁዕነታቸው ጸሎትና ቡራኬ የበዓሉ ፍጻሜ ሆኗል ሲል የሲዳማ ሀገረ ስብከት ሕዝብ ግንኙነት ለመንበረ  ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት  ሕዝብ ግነኙነት መምሪያ  በላከው መረጃ አሳውቋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: በምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት በሐረር ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ቅ/ሚካኤል ወቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ሢመት የንሥስ በዓል Link to: በምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት በሐረር ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ቅ/ሚካኤል ወቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ሢመት የንሥስ በዓል በምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት በሐረር ርዕሰ አድባራት... Link to: የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ንግሥ በዲላ ዋለሜ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ Link to: የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ንግሥ በዲላ ዋለሜ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ንግሥ በዲላ ዋለሜ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top