የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ለብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ለብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ የመልካም ምኞት መግለጫ መርሐ ግብር በምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም ተከናወነ

June 4, 2025

ግንቦት 27ቀን 2017 ዓ/ ም
ምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም

ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም የበላይ ኃላፊ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩንቨርስቲ የቦርድ ሰብሳቢ ፣ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ፣የደቡብ ምሥራቅ ትግራይና የራያ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በግንቦቱ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ለሦስት ዓመታት የመንበረ ፓትርያርክ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ዋና ፀሐፊ ሆነው የተመረጡ መሆኑን ይታወቃል ይህንን ምክንያት በማድረግ ለሁለቱም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የእንኳን ደስ ያላችሁ መርሐ ግብር የምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም አበው መነኮሳት ፣ዲያቆናት እንዲሁም ልዩ ልዩ ሰራተኞች ደስታቸውን ገልጸዋል ።
በመርሐ ግብሩ ላይም ብፁዕ አቡነ እንጦንስ የምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አብነ አብርሐም የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የስያትል እና አካባቢው አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተገኝተዋል ።

ቀደም ሲል ሁለቱም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በዚሁ ታላቅ ገዳም በተለያየ ኃላፊነት ያገለገሉ እና የገዳሙ ባለውለታ እንቁ አባቶቻችን ከመሆናቸውም በላይ ይህንን ትልቅ ኃላፊነት መቀበላችሁ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ወደተሻለ ደረጃ ያደርሷታል በማለት የገዳሙ አበው መነኮሳት ደስታቸውን ገልጸዋል ።

በመጨረሻም ሁለቱም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ለተደረገላቸው ልዩ መርሐ ግብር ምስጋና በማቅረብ በጸሎት የመርሐ ግብሩ ፍጻሜ ሆኗል ።

©ምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በሀገረ ስብከቱ ለካህናት የሚሰጠውን ሥልጠና በጸሎትና በቡራኬ አስጀመሩ።
  • ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ተገኝተው የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዐን አባቶችን መደበ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን የልዑካን ቡድን ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: በብፁዕ አቡነ ኤልያስ የተመሠረተው “ዝክረ ነዳያን ዘአበዊነ” የበጎ አድራጎት ድርጅት ለዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ሥራ አመራር መንፈሳዊ ኮሌጅ የ700,000 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ Link to: በብፁዕ አቡነ ኤልያስ የተመሠረተው “ዝክረ ነዳያን ዘአበዊነ” የበጎ አድራጎት ድርጅት ለዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ሥራ አመራር መንፈሳዊ ኮሌጅ የ700,000 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ በብፁዕ አቡነ ኤልያስ የተመሠረተው “ዝክረ ነዳያን... Link to: ሊቃውንቱ ፣ገዳማውያኑ እና የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የጠያቀችሁትን የእርቅና ሰላም ሐሳብ ተፈጻሚ እንዲሆን የሚቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ። Link to: ሊቃውንቱ ፣ገዳማውያኑ እና የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የጠያቀችሁትን የእርቅና ሰላም ሐሳብ ተፈጻሚ እንዲሆን የሚቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ። ሊቃውንቱ ፣ገዳማውያኑ እና የሰንበት ትምህርት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top